Da'i Waheed is a brother who compares the differences and unity between Islam and Christianity. For this reason, he is an advocate and blogger known for his linguistic, grammatical, contextual, semantic and logical arguments. The main languages he uses for his content are Amharic, Geez, English, Arabic, Hebrew and Greek. Have a good time reading, studying, comparing!
This channel is part of the discussion
ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics" appears in 19 event pages on TGListፍዝዝ፣ ድንግዝ እና ድንዝዝ ብላችሁ መውቀሱን እና መክሰሱን ትታችሁ በእናንተ መጽሐፍ ያለውን ይህንን ነጥብ ተመልከቱ! አምላክ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ እና እውነቱን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ ይፈልጋል፦ 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥4 እርሱ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ እና እውነቱን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ "ይፈልጋል"። ὃς πάντας ἀνθρώπους θέλει σωθῆναι καὶ εἰς ἐπίγνωσιν ἀληθείας ἐλθεῖν. በአዲሱ መደበኛ ትርጉም "ይፈልጋል"…
መለኮታዊ ክፍልፍልነት በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 112፥1 በል «እርሱ አሏህ አንድ ነው»። قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ "ሙረከብ" مُرَكَّب ማለት "ውቅር" "መነጣጠል" "ክፍልፍ"Complex" ማለት ሲሆን "ተርኪብ" تَرْكِيب ማለት "ክፍልፍልነት"Complexity" ማለት ነው፥ በኢሥላም ሥነ መለኮት "ተርኪብ ኢላሂይ" تَرْكِيب إِلٰهِيّ ማለት "መለኮታዊ…
ገድል በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 2፥193 ሁከት እስከማይገኝ እና ሃይማኖት ለአላህ ብቻ እስከሚኾን ድረስ "ተጋደሉዋቸው"። وَقَاتِلُوهُمْ حَتَّىٰ لَا تَكُونَ فِتْنَةٌ وَيَكُونَ الدِّينُ لِلَّهِ "ገድል" የሚለው የግዕዝ ቃል "ተጋደለ" ከሚል ሥርወ ቃል የመጣ ሲሆን "ውጊያ" "ትግል" "ፍልሚያ" "መዋጋት" "መጋደል" "ጦርነት" ማለት ነው፦ 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥18…
መለኮታዊ ክፍልፍልነት በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 112፥1 በል «እርሱ አሏህ አንድ ነው»። قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ "ሙረከብ" مُرَكَّب ማለት "ውቅር" "መነጣጠል" "ክፍልፍ"Complex" ማለት ሲሆን "ተርኪብ" تَرْكِيب ማለት "ክፍልፍልነት"Complexity" ማለት ነው፥ በኢሥላም ሥነ መለኮት "ተርኪብ ኢላሂይ" تَرْكِيب إِلٰهِيّ ማለት "መለኮታዊ…
አብሲማዳኮስ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 5፥14 ስለዚህ እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ በመካከላቸው ጠብን እና ጥላቻን ጣልንባቸው፡፡ فَأَغْرَيْنَا بَيْنَهُمُ الْعَدَاوَةَ وَالْبَغْضَاءَ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ "አምላክ" ተብሎ "መለኮት" ሲባል "ሰብእ" ተብሎ "ትስብእት" ተብሎ ይባላል፥ "ሰብእ" ማለት "ሰው" ማለት ነው። "ቴሌኦስ" τέλειος ማለት…
ድንግል ማርያም በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 3፥47 "ጌታዬ ሆይ! "ወንድ ያልነካኝ" ስኾን ለእኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል" አለች፡፡ قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ በዕብራይስጥ "በቱላህ" בְּתוּלָה ማለት "ድንግል" ማለት ነው፥ በታናኽ "በቱላህ" בְּתוּלָה በነጠላ 32 ጊዜ የተጠቀሰ ሲሆን ወንድ የማያውቃት ድንግል ሴት…