Da'i Waheed é um irmão que compara as diferenças e a unidade entre o Islã e o Cristianismo. Por isso é um defensor e blogueiro conhecido por seus argumentos linguísticos, gramaticais, contextuais, semânticos e lógicos. Os principais idiomas que ele utiliza em seu conteúdo são amárico, nossa, inglês, árabe, hebraico e grego. Divirta-se lendo, estudando, comparando!
This channel is part of the discussion
ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics" appears in 9 event pages on TGListአብሲማዳኮስ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 5፥14 ስለዚህ እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ በመካከላቸው ጠብን እና ጥላቻን ጣልንባቸው፡፡ فَأَغْرَيْنَا بَيْنَهُمُ الْعَدَاوَةَ وَالْبَغْضَاءَ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ "አምላክ" ተብሎ "መለኮት" ሲባል "ሰብእ" ተብሎ "ትስብእት" ተብሎ ይባላል፥ "ሰብእ" ማለት "ሰው" ማለት ነው። "ቴሌኦስ" τέλειος ማለት…
ድንግል ማርያም በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 3፥47 "ጌታዬ ሆይ! "ወንድ ያልነካኝ" ስኾን ለእኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል" አለች፡፡ قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ በዕብራይስጥ "በቱላህ" בְּתוּלָה ማለት "ድንግል" ማለት ነው፥ በታናኽ "በቱላህ" בְּתוּלָה በነጠላ 32 ጊዜ የተጠቀሰ ሲሆን ወንድ የማያውቃት ድንግል ሴት…
የምሥራቅ ሥነ መለኮት የኦርቶዶክስ ሥነ መለኮት ሲሆን ከ 1296 ድኅረ ልደት እስከ 1359 ድኅረ ልደት ይኖር የነበረው ጎርጎርዮስ ፓላማስ"Gregory Palamas" ያፋፋው ፓላማዊ ሥነ መለኮት"Palamite Theology" የኦርቶዶክስ አንቀጸ እምነት ሆኗል፥ ፓላማዊ ሥነ መለኮት "በኡሲያህ እና በኢኔርጌያ መካከል የእውነት ልዩነት"Real distinction" አለ" የሚል ነው። በኦርቶዶክስ ሥነ መለኮት ውስጥ ያለው በኡሲያህ እና…
አብሲማዳኮስ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 5፥14 ስለዚህ እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ በመካከላቸው ጠብን እና ጥላቻን ጣልንባቸው፡፡ فَأَغْرَيْنَا بَيْنَهُمُ الْعَدَاوَةَ وَالْبَغْضَاءَ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ "አምላክ" ተብሎ "መለኮት" ሲባል "ሰብእ" ተብሎ "ትስብእት" ተብሎ ይባላል፥ "ሰብእ" ማለት "ሰው" ማለት ነው። "ቴሌኦስ" τέλειος ማለት…
ቲክቶዶክስ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 19፥34 ይህ የመርየም ልጅ ዒሣ ነው፡፡ ያ “በ”እርሱ የሚከራከሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡ ذَٰلِكَ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ ۚ قَوْلَ ٱلْحَقِّ ٱلَّذِى فِيهِ يَمْتَرُونَ የመሬቷ ኦርቶዶክስ የጽብሓውያን ኦርቶዶክስ"Oriental Orthodox" ሲሆን ቲክ ቶክ ላይ ያለው ኦርቶዶክስ ደግሞ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ"Eastern…
ቲክቶዶክስ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 19፥34 ይህ የመርየም ልጅ ዒሣ ነው፡፡ ያ “በ”እርሱ የሚከራከሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡ ذَٰلِكَ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ ۚ قَوْلَ ٱلْحَقِّ ٱلَّذِى فِيهِ يَمْتَرُونَ የመሬቷ ኦርቶዶክስ የጽብሓውያን ኦርቶዶክስ"Oriental Orthodox" ሲሆን ቲክ ቶክ ላይ ያለው ኦርቶዶክስ ደግሞ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ"Eastern…