ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
الداعي وحيد هو أخ يقارن الاختلافات والوحدة بين الإسلام والمسيحية. ولهذا السبب فهو داعية ومدون معروف بحججه اللغوية والنحوية والسياقية والدلالية والمنطقية. اللغات الرئيسية التي يستخدمها لمحتواه هي الأمهرية والجيزية والإنجليزية والعربية والعبرية واليونانية. أتمنى لك وقتًا ممتعًا في القراءة والدراسة والمقارنة!
This channel is part of the discussion
ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics" appears in 19 event pages on TGListመለኮታዊ ክፍልፍልነት በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 112፥1 በል «እርሱ አሏህ አንድ ነው»። قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ "ሙረከብ" مُرَكَّب ማለት "ውቅር" "መነጣጠል" "ክፍልፍ"Complex" ማለት ሲሆን "ተርኪብ" تَرْكِيب ማለት "ክፍልፍልነት"Complexity" ማለት ነው፥ በኢሥላም ሥነ መለኮት "ተርኪብ ኢላሂይ" تَرْكِيب إِلٰهِيّ ማለት "መለኮታዊ…
ፍዝዝ፣ ድንግዝ እና ድንዝዝ ብላችሁ መውቀሱን እና መክሰሱን ትታችሁ በእናንተ መጽሐፍ ያለውን ይህንን ነጥብ ተመልከቱ! አምላክ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ እና እውነቱን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ ይፈልጋል፦ 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥4 እርሱ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑ እና እውነቱን ወደ ማወቅ እንዲደርሱ "ይፈልጋል"። ὃς πάντας ἀνθρώπους θέλει σωθῆναι καὶ εἰς ἐπίγνωσιν ἀληθείας ἐλθεῖν. በአዲሱ መደበኛ ትርጉም "ይፈልጋል"…
መለኮታዊ ክፍልፍልነት በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 112፥1 በል «እርሱ አሏህ አንድ ነው»። قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ "ሙረከብ" مُرَكَّب ማለት "ውቅር" "መነጣጠል" "ክፍልፍ"Complex" ማለት ሲሆን "ተርኪብ" تَرْكِيب ማለት "ክፍልፍልነት"Complexity" ማለት ነው፥ በኢሥላም ሥነ መለኮት "ተርኪብ ኢላሂይ" تَرْكِيب إِلٰهِيّ ማለት "መለኮታዊ…
ገድል በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 2፥193 ሁከት እስከማይገኝ እና ሃይማኖት ለአላህ ብቻ እስከሚኾን ድረስ "ተጋደሉዋቸው"። وَقَاتِلُوهُمْ حَتَّىٰ لَا تَكُونَ فِتْنَةٌ وَيَكُونَ الدِّينُ لِلَّهِ "ገድል" የሚለው የግዕዝ ቃል "ተጋደለ" ከሚል ሥርወ ቃል የመጣ ሲሆን "ውጊያ" "ትግል" "ፍልሚያ" "መዋጋት" "መጋደል" "ጦርነት" ማለት ነው፦ 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥18…
አብሲማዳኮስ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 5፥14 ስለዚህ እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ በመካከላቸው ጠብን እና ጥላቻን ጣልንባቸው፡፡ فَأَغْرَيْنَا بَيْنَهُمُ الْعَدَاوَةَ وَالْبَغْضَاءَ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ "አምላክ" ተብሎ "መለኮት" ሲባል "ሰብእ" ተብሎ "ትስብእት" ተብሎ ይባላል፥ "ሰብእ" ማለት "ሰው" ማለት ነው። "ቴሌኦስ" τέλειος ማለት…
ድንግል ማርያም በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 3፥47 "ጌታዬ ሆይ! "ወንድ ያልነካኝ" ስኾን ለእኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል" አለች፡፡ قَالَتْ رَبِّ أَنَّىٰ يَكُونُ لِي وَلَدٌ وَلَمْ يَمْسَسْنِي بَشَرٌ በዕብራይስጥ "በቱላህ" בְּתוּלָה ማለት "ድንግል" ማለት ነው፥ በታናኽ "በቱላህ" בְּתוּלָה በነጠላ 32 ጊዜ የተጠቀሰ ሲሆን ወንድ የማያውቃት ድንግል ሴት…