Розвиток життєвих навичок! Ви можете зв’язатися зі мною за адресою DrEyobmamo
This channel is part of the discussion
Dr. Eyob Mamo appears in 3 event pages on TGListንባቡ ስምንት ቀን ብቻ ቀረው!!! Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለነሃሴ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" ይህ መጽሐፍ፡- 📖 የጸጸትን ትርጉም በትኖ ያሳየናል፡፡ 📖 በየእድሜው የሚመጡ የጸጸት አይነቶችን ያብራራልናል፡፡ 📖 ከጸጸት የመውጫውንም መንገድ ይጠቁመናል፡፡ 📖 ከብዙ ሰዎችም የግል ልምምድ…
የማያቋርጥ እድገት ልምምዶች! (ክፍል አምስት) ዓላማ እና ራእይ (Purpose and Vision) – በዓላማ መኖር እስካሁን የሚከተሉትን ልምምዶች ተመልክተናል፡ “ራስን ማወቅ”፣ “የግል ሃላፊነት”፣ “ቀጣይነት ያለው ትምህርት” እና “ዲሲፕሊን እና ወጥነት”፡፡ ዛሬ ደግሞ፣ “ዓላማ እና ራእይ” የተሰኘውን የመጨረሻ ክፍል አጋራለሁ፡፡ በዓላማ የሚያድጉ ሰዎች ወዴት አእጣጫ እንደሚሄዱ እና ለምን እንደሚሄዱ ጥርት አድርገው ያውቃሉ። ስለሆነም፣…
ያለን 15 ብቻ ቦታ ነው ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ውስጥ የሚያምሩ ዌብሳይት ለመስራት የሚያስችል ችሎታን ተምረው የሪሞት ስራዎችን እና የፍሪላንስ ቀጣሪዎች ጋር መስራት ይጀምሩ። 1.የአፕ ወርክ ሙሉ ኮርስ እና የስራእድል (giveaway) 2.ስልጠናውን ሲያጠናቁ የራሶት ዌብሳይት ሰርተው ያጠናቃሉ 3.የማታ ግዜ ክፍለ ግዜዎች 4.ውስን ቦታዎች 5.በወር ከ40 ሺ ብር በላይ ተከፋይ የሚያደርግ What’s Included? Premium video…