dreyobDR

Dr. Eyob Mamo

79,204 subscribers
About

Life skill development!You can contact me@DrEyobmamo

Information
Languagecommon.languages.am
CategoryEducation
RegionInternational
AudienceGeneral Public
ToneEducational
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJun 11, 2026 · 3 mo ago
Tags
Analytics
79,204
Subscribers
9.0%
Engagement
93%
Original content
500
Avg length (chars)
Medium
Media richness
None
Ads
Text, Photo
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

Dr. Eyob Mamo appears in 10 event pages on TGList
topicAugust 2026
Books — August 2026

የትኩረት ጥቅሞች! በዚህ እጅጉን በሚያዘናጋ ዘመን፣ ትኩረትን መጠበቅ ከሁሉም የበለጠ ዋጋ ያላቸው ክህሎቶች አንዱ እየሆነ ነው። 1. ትኩረት ዓላማችንን እንድናሳካ ይረዳናል ትኩረታችን ካልተሰበሰበ ጊዜያችንን፣ ኃይላችንንና ጉልበታችንን በብዙ አቅጣጫ እንበትነዋለን። ትኩረት ግን በእውነት አስፈላጊ በሆነው ነገር ላይ ጊዜያችንንና ኃይላችንን እንድናውል ያደርገናል። 2. ትኩረት የአስተሳሰብ ጥራታችንን ያሻሽላል የማያቋርጡ ማስታወቂያዎች፣…

27609 posts·10021 channels·Aug 31, 2026
topicSeptember 2026
Books — September 2026

ለጥቅምት ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “ራስን ማሸነፍ” የተሰኘው ነው፡፡ 💪 ራሱን ያላሸነፈ ሰው ምንም አይነት ሁኔታንም ሆነ ማንንም ሰው ማሸነፍ አይችልም፡፡ 💪 ራሱን ያሸነፈ ሰው የትኛውንም አስቸጋሪ ሰውም ሆነ ሁኔታ ማሸነፍ ይችላል፡፡ 💪 ራስን በማሸነፍ የሚመጣ አሸናፊነት ማለት ከከባድ ሁኔታዎችና ከአስቸጋሪ ሰዎች አጉል ተጽኖ ውጪ ወይም በላይ መኖር ማለት ነው፡፡ 💪 ብርቱ ሰው ሌላውን ሰው ወይም…

23673 posts·9466 channels·Sep 28, 2026
topicJuly 2026
Books — July 2026

ንባቡ ስምንት ቀን ብቻ ቀረው!!! Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለነሃሴ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" ይህ መጽሐፍ፡- 📖 የጸጸትን ትርጉም በትኖ ያሳየናል፡፡ 📖 በየእድሜው የሚመጡ የጸጸት አይነቶችን ያብራራልናል፡፡ 📖 ከጸጸት የመውጫውንም መንገድ ይጠቁመናል፡፡ 📖 ከብዙ ሰዎችም የግል ልምምድ…

10721 posts·5335 channels·Jul 29, 2026
topicSeptember 2026
Streamers & influencers — September 2026

ከቤትዎ ሆነው ስራዎትንወደ ገቢ ይቀይሩ! Upwork Freelancing Full Course Upwork ላይ ፕሮፋይል ማዘጋጀት፣ ስራ መፈለግ፣ Proposal መጻፍ እና ደንበኛ ማግኘት ይማሩ። 15 Videos + PDF ክህሎትዎን ወደ ዶላር ገቢ ይቀይሩ! ተጨማሪ ስጦታ! በዳውንሎዱ ውስጥ ሙሉ የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠናዎች በአማርኛ ተካትተዋል! አሁኑኑ ይጀምሩ! ሌሎች የወርክሾፕ ስልጠናዎች። 1.ለግራፊክ ዲዛይነሮች እና…

3449 posts·2303 channels·Sep 26, 2026
topicSeptember 2026
Christmas & New Year — September 2026

2019 New Year’s Kickoff Training! የ2019 ዓመት የጅማሬ ስልጠና! የስልጠናው ርእስ፡- “የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (ውጤታማ የምክር አሰጣጥ ተግባራዊ መመሪያ) COUNSELING SKILLS AND TECHNICS (A Practical Guide to Effective Counseling) ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በ online (telegram live) ስልጠናው ለማን…

2271 posts·1631 channels·Sep 13, 2026
topicSeptember 2026
Mental health — September 2026

በዓለም ዙሪያ የአእምሮ ጤና ችግር! በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) መረጃ መሠረት፦ • በዓለም ላይ ከ7 ሰዎች ውስጥ ወደ 1 ሰው የአእምሮ ችግር ያጋጥመዋል። • ይህም ከ1.2 ቢሊዮን ሰዎች በላይ ማለት ነው። • በመቶኛ ሲገለጽ ወደ 14% የዓለም ሕዝብ ነው። • በብዛት ከሚታዩት የአእምሮ ጤና ችግሮች መካከል የጭንቀት (anxiety) እና የድብርት (depression) ችግሮች ይገኙበታል። ስለዚህ ስለ አእምሮ ጤና እና ምክር አሰጣጥ መማር…

2161 posts·1617 channels·Sep 29, 2026