DR

Dr. Eyob Mamo

79,204 مشترك
@dreyob
حول

تطوير المهارات الحياتية! يمكنك الاتصال بي@DrEyobmamo

معلومات
اللغةcommon.languages.am
الفئةتعليم
المنطقةدولي
الجمهورعامة الناس
النبرةالتعليمية
تكرار النشرعدة مرات أسبوعيا
آخر منشور11 يونيو 2026 · قبل 1 شهرًا
وسوم
تحليلات
79,204
المشتركون
9.0%
التفاعل
93%
محتوى أصلي
500
متوسط الطول (حرف)
متوسط
ثراء الوسائط
لا يوجد
إعلانات
نص, صورة
الصيغ
قناة
النوع

This channel is part of the discussion

Dr. Eyob Mamo appears in 3 event pages on TGList
topicJuly 2026
Books — July 2026

ንባቡ ስምንት ቀን ብቻ ቀረው!!! Book Reading Challenge with Dr. Eyob ለነሃሴ ወር reading challenge የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" ይህ መጽሐፍ፡- 📖 የጸጸትን ትርጉም በትኖ ያሳየናል፡፡ 📖 በየእድሜው የሚመጡ የጸጸት አይነቶችን ያብራራልናል፡፡ 📖 ከጸጸት የመውጫውንም መንገድ ይጠቁመናል፡፡ 📖 ከብዙ ሰዎችም የግል ልምምድ…

6041 posts·2893 channels·29 يوليو 2026
topicJuly 2026
Eye & vision — July 2026

የማያቋርጥ እድገት ልምምዶች! (ክፍል አምስት) ዓላማ እና ራእይ (Purpose and Vision) – በዓላማ መኖር እስካሁን የሚከተሉትን ልምምዶች ተመልክተናል፡ “ራስን ማወቅ”፣ “የግል ሃላፊነት”፣ “ቀጣይነት ያለው ትምህርት” እና “ዲሲፕሊን እና ወጥነት”፡፡ ዛሬ ደግሞ፣ “ዓላማ እና ራእይ” የተሰኘውን የመጨረሻ ክፍል አጋራለሁ፡፡ በዓላማ የሚያድጉ ሰዎች ወዴት አእጣጫ እንደሚሄዱ እና ለምን እንደሚሄዱ ጥርት አድርገው ያውቃሉ። ስለሆነም፣…

865 posts·676 channels·25 يوليو 2026
topicJuly 2026
Gig economy — July 2026

ያለን 15 ብቻ ቦታ ነው ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ውስጥ የሚያምሩ ዌብሳይት ለመስራት የሚያስችል ችሎታን ተምረው የሪሞት ስራዎችን እና የፍሪላንስ ቀጣሪዎች ጋር መስራት ይጀምሩ። 1.የአፕ ወርክ ሙሉ ኮርስ እና የስራእድል (giveaway) 2.ስልጠናውን ሲያጠናቁ የራሶት ዌብሳይት ሰርተው ያጠናቃሉ 3.የማታ ግዜ ክፍለ ግዜዎች 4.ውስን ቦታዎች 5.በወር ከ40 ሺ ብር በላይ ተከፋይ የሚያደርግ What’s Included? Premium video…

621 posts·306 channels·29 يوليو 2026

المزيد...