Dashen Bank є одним із провідних банків Ефіопії з більш ніж 900 філіями та відділеннями банків. Відвідайте наш офіційний сайт у Facebook @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficialВідвідайте наш веб-сайт: https://dashenbanksc.com
This channel is part of the discussion
Dashen Bank appears in 2 event pages on TGListየኤቲኤም ወይም የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ሲጠቀሙ መረጃዎን ይጠብቁ! አንዳንድ ሰዎች "ልርዳዎ?" በሚል ቀርበው የካርድ መረጃዎን ወይም የምስጢር ቁጥርዎን ለማግኘት ሊሞክሩ ይችላሉ። ለደህንነትዎ፦ ✔️ የPIN ቁጥርዎን ሲያስገቡ ቁልፍ ሰሌዳውን ይሸፍኑ ✔️ ከማያውቁት ሰው እርዳታ አይቀበሉ ✔️ የባንኩን ባለሙያዎች ብቻ ያነጋግሩ ✔️ የኤቲኤም ካርድዎ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ወዲያውኑ ወደ 6333 በመደወል ያሳውቁ፡፡ ማንኛውም አይነት…
ገላግሌ ዳሸን ስታር ፔይ! ነጋዴ ነዎት? የክፍያ መዘግየት፣ የተበታተኑ የባንክ ሂሳቦች እና የጥሬ ገንዘብ (Cash) አያያዝ ስጋቶች አሳስበዎታል? እንግዲያውስ በዳሸን ስታር ፔይ በባለብዙ አማራጭ የክፍያ መንገዶች (Multi-Channel Access): ፣ ፈጣን የሒሳብ ማስተካከያ (Instant Settlement)፣ ቀላል የሽያጭ ክትትል(Easy Tracking & Reporting) ሃሳብዎን ያቅልሉ፡፡ 📞 ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ…