Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets.Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficialVisit our Website:https://dashenbanksc.com
This channel is part of the discussion
Dashen Bank appears in 14 event pages on TGListዳሸን ባንክ በጤና ዘርፍ ፋይናንስ ላይ የተጫወተው የቀዳሚነት ሚና ጉልህ መሆኑ ተገለፀ ዳሸን ባንክ በአጋርነት የተሳተፍበት 13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በይፋ የተከፈተ ሲሆን፣ የዳሸን ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው አለሙ "Re-imagining Healthcare Financing." በሚል ርዕስ በተካሄደው የፓናል ውይይት ላይ ዳሸን ባንክን የጤና…
ዳሸን ባንክ እና ቪዛ የአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ የዲጂታል ባንክ አገልግሎትን በማዘመን ቀዳሚ የሆነው ዳሸን ባንክና በዲጂታል ክፍያ ዘርፍ በዓለም ደረጃ ተጠቃሽ የሆነው ቪዛ (Visa)፣ የአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት በዛሬው ዕለት በዳሸን ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የዳሸን ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ እና የቪዛ የምስራቅ አፍሪካ ክላስተር ሃላፊ እና…
📢 ለዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች በሙሉ የዳሸን ባንክ አ.ማ. ባለአክስዮኖች 33ተኛ (ሠላሳ ሦስተኛ) መደበኛ እና 29ነኛ (ሃያ ዘጠነኛ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በቅደም ተከተል በአድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ያካሂዳል። 📅 ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ⏰ ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ 📍 አድዋ መታሰቢያ ሙዚየም 🪪 በዕለቱ ሁሉም ባለአክስዮኖች የብሔራዊ (የፋይዳ)…
ለአንቺ ብቻ! ለየት የምትይበትን ለአንቺ ብቻ ታስቦ የተዘጋጀውን ከወለድ ነፃ የአን ኒሳ ካርድ ጊዚያቸውን ጠብቀው ከሚመጡ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር ይዘንልሽ መጥተናል፡፡ አሁኑኑ የአን ኒሳ ካርድሽን በእጅሽ አስገቢ! #DashenBank #AnNisaCard #InterestFreeBanking #ShariaCompliant #DashenAnNisa #WomenInBanking #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Bank
የኤቲኤም ወይም የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ሲጠቀሙ መረጃዎን ይጠብቁ! አንዳንድ ሰዎች "ልርዳዎ?" በሚል ቀርበው የካርድ መረጃዎን ወይም የምስጢር ቁጥርዎን ለማግኘት ሊሞክሩ ይችላሉ። ለደህንነትዎ፦ ✔️ የPIN ቁጥርዎን ሲያስገቡ ቁልፍ ሰሌዳውን ይሸፍኑ ✔️ ከማያውቁት ሰው እርዳታ አይቀበሉ ✔️ የባንኩን ባለሙያዎች ብቻ ያነጋግሩ ✔️ የኤቲኤም ካርድዎ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ወዲያውኑ ወደ 6333 በመደወል ያሳውቁ፡፡ ማንኛውም አይነት…
Tickets are available on Dashen Super App Join us at the Musical Fountain, Sheraton Addis, as we welcome 2019 Ethiopian New Year with a celebration like no other. Celebrate the arrival of the New Year with a live performance by the iconic legendary singer, Aster Aweke, whose…