ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ዶ/ር ፋሲል መንበረ (የህፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር) - የህፃናት ጤና እና ስነ ምግብ ምክሮች
📢Любые виды детских процедур (кожи, глаз, нервов, верхней части шеи и полные внутренние лекарства для детей) ☎️ 0939602927/0963555552
This channel is part of the discussion
ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ዶ/ር ፋሲል መንበረ (የህፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር) - የህፃናት ጤና እና ስነ ምግብ ምክሮች appears in 5 event pages on TGListየልጆችን #አይምሮ #ብቃት የሚቀንሱ ዘጠኙ #የወላጅ ስህተቶች ምንድናቸው❓️❓️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚 ህፃናት ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በራሳቸው ለመቅረፍ የሚያስችል ብሩህ አይምሮ ይዘው ነው የሚወለዱት❗️ 💙 ይሄንን ብሩህ አይምሮ ደሞ የመቅረፅ የማዘጋጀት እና መስመር ማስያዝ ደሞ የወላጆች እና አሳዳጊዎች ኃላፊነት ነው :: 👨👩👧 እነዝህ የሀገራችን ተረካቢ ህፃናት አይምሮ ላይ…
❌😱 ወላጆች እባካቹ አትዘናጉ❗ በእርግጥ 24 ሰአት ሙሉ ልጅን መቆጣጠር ወይም መከተታተል ከባድ ነው ነገርግን በተቻላቹ መጠን ቢያንስ ልጆቻችሁ የሚጫወቱበትን እቃዎች እና አካባቢ ምቹ የሆነ እና ለጉዳት የማያጋልጥ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ የ3 አመት ህፃን ድንገት በሚስማር ሲጫወት እንዴት እንደሆነ በማይታወቅ ሁኔታ ሚስማሩን ውጦት የቀኝ ዋና የሳንባ መተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ገብቶ እንደተቀረቀረ የደረት ራጁ ምርመራ ያሳያል። እንደ እድል ሆኖ…
🔊 ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች እና ጥቃቶች እንዴት እናስተምራቸው❓ ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች የማስተማር እና ያለማስተማር ጉዳይ ብዙዎችን ያከራከረ ጉዳይ ነው:: የተለያዩ ጥናቶች : ልጆች እድሜያቸውን እና የማገናዘብ ደረጃቸውን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ትምህርት ቢሰጣቸው የተሻለ ነው ይላሉ:: ለዚህም እንደ ምክንያት የሚቀርበው: ይህን መረጃ ከወላጆቻቸው ካላገኙት ሌሎች የመረጃ ምንጮችን (ማለትም ከአቻዎቻቸው፣ ከበይነመረብ..) ማወቃቸው…
ዶ/ር የሮም ጌታቸው - ለእናንተ ባለቅን ልቦች ያቀረበው ተማፅኖ!😥 "ሕይወት ለማዳን የተማርኩት ሁሉ - ልጄን ለማዳን አልበቃኝም!" ውድ ኢትዮጵያውያንና ደጋግ የሰው ልጆች ፣ እኔ ዶ/ር የሮም ጌታቸው እባላለሁ። ለበርካታ ዓመታት በሕክምና ሙያ ውስጥ በመስራት የብዙ ታማሚዎችን ህመም ለማቃለል፣ ብዙ ቤተሰቦችን ተስፋ ለመስጠት ሞክሬያለሁ። በሙያዬ የሌሎችን ልጆች ስቃይ ሳይ አዝኜ ነበር ፤ አንድ ቀን ግን ያ ስቃይ በራሴ ቤት በር ላይ…
የልጆችን #አይምሮ #ብቃት የሚቀንሱ ዘጠኙ #የወላጅ ስህተቶች ምንድናቸው❓️❓️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚 ህፃናት ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በራሳቸው ለመቅረፍ የሚያስችል ብሩህ አይምሮ ይዘው ነው የሚወለዱት❗️ 💙 ይሄንን ብሩህ አይምሮ ደሞ የመቅረፅ የማዘጋጀት እና መስመር ማስያዝ ደሞ የወላጆች እና አሳዳጊዎች ኃላፊነት ነው :: 👨👩👧 እነዝህ የሀገራችን ተረካቢ ህፃናት አይምሮ ላይ…