ብሩ

ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ዶ/ር ፋሲል መንበረ (የህፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር) - የህፃናት ጤና እና ስነ ምግብ ምክሮች

29,126 suscriptores
@doctorfasil
Acerca de

📢 Cualquier tipo de tratamiento infantil (piel, ojos, nervios, parte alta del cuello y medicina interna completa para niños) ☎️ 0939602927 / 0963555552

Información
Idiomacommon.languages.am
CategoríaSalud
RegiónEthiopia
AudienciaPadres
TonoEducativo
Frecuencia de publicaciónVarias veces por semana
Última publicación19 sept 2025 · hace 10 meses
Etiquetas
Analíticas
29,126
Suscriptores
60.0%
Interacción
100%
Contenido original
346
Longitud media (car.)
Medio
Riqueza de medios
Ninguno
Anuncios
Texto, Foto, Video, Reposts
Formatos
Canal
Tipo

This channel is part of the discussion

ብሩህኪድስ ልዩ የህፃናት ክሊኒክ ዶ/ር ፋሲል መንበረ (የህፃናት ሕክምና ስፔሻሊስት እና ረዳት ፕሮፌሰር) - የህፃናት ጤና እና ስነ ምግብ ምክሮች appears in 5 event pages on TGList
topicJune 2026
Education — June 2026

የልጆችን #አይምሮ #ብቃት የሚቀንሱ ዘጠኙ #የወላጅ ስህተቶች ምንድናቸው❓️❓️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚 ህፃናት ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በራሳቸው ለመቅረፍ የሚያስችል ብሩህ አይምሮ ይዘው ነው የሚወለዱት❗️ 💙 ይሄንን ብሩህ አይምሮ ደሞ የመቅረፅ የማዘጋጀት እና መስመር ማስያዝ ደሞ የወላጆች እና አሳዳጊዎች ኃላፊነት ነው :: 👨‍👩‍👧 እነዝህ የሀገራችን ተረካቢ ህፃናት አይምሮ ላይ…

2294 posts·1399 channels·30 jun 2026
countryJune 2026
United States — June 2026

❌😱 ወላጆች እባካቹ አትዘናጉ❗ በእርግጥ 24 ሰአት ሙሉ ልጅን መቆጣጠር ወይም መከተታተል ከባድ ነው ነገርግን በተቻላቹ መጠን ቢያንስ ልጆቻችሁ የሚጫወቱበትን እቃዎች እና አካባቢ ምቹ የሆነ እና ለጉዳት የማያጋልጥ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህ የ3 አመት ህፃን ድንገት በሚስማር ሲጫወት እንዴት እንደሆነ በማይታወቅ ሁኔታ ሚስማሩን ውጦት የቀኝ ዋና የሳንባ መተንፈሻ ቱቦ ውስጥ ገብቶ እንደተቀረቀረ የደረት ራጁ ምርመራ ያሳያል። እንደ እድል ሆኖ…

718 posts·519 channels·19 jun 2026
topicMay 2026
Classical music — May 2026

🔊 ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች እና ጥቃቶች እንዴት እናስተምራቸው❓ ልጆችን ስለ ጾታዊ ጉዳዮች የማስተማር እና ያለማስተማር ጉዳይ ብዙዎችን ያከራከረ ጉዳይ ነው:: የተለያዩ ጥናቶች : ልጆች እድሜያቸውን እና የማገናዘብ ደረጃቸውን መሰረት ያደረገ ጾታዊ ትምህርት ቢሰጣቸው የተሻለ ነው ይላሉ:: ለዚህም እንደ ምክንያት የሚቀርበው: ይህን መረጃ ከወላጆቻቸው ካላገኙት ሌሎች የመረጃ ምንጮችን (ማለትም ከአቻዎቻቸው፣ ከበይነመረብ..) ማወቃቸው…

646 posts·456 channels·30 may 2026
topicJune 2026
Cancer research — June 2026

ዶ/ር የሮም ጌታቸው - ለእናንተ ባለቅን ልቦች ያቀረበው ተማፅኖ!😥 "ሕይወት ለማዳን የተማርኩት ሁሉ - ልጄን ለማዳን አልበቃኝም!" ውድ ኢትዮጵያውያንና ደጋግ የሰው ልጆች ፣ እኔ ዶ/ር የሮም ጌታቸው እባላለሁ። ለበርካታ ዓመታት በሕክምና ሙያ ውስጥ በመስራት የብዙ ታማሚዎችን ህመም ለማቃለል፣ ብዙ ቤተሰቦችን ተስፋ ለመስጠት ሞክሬያለሁ። በሙያዬ የሌሎችን ልጆች ስቃይ ሳይ አዝኜ ነበር ፤ አንድ ቀን ግን ያ ስቃይ በራሴ ቤት በር ላይ…

229 posts·145 channels·14 jun 2026
orgJune 2026
Harvard University — June 2026

የልጆችን #አይምሮ #ብቃት የሚቀንሱ ዘጠኙ #የወላጅ ስህተቶች ምንድናቸው❓️❓️ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💚 ህፃናት ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች በራሳቸው ለመቅረፍ የሚያስችል ብሩህ አይምሮ ይዘው ነው የሚወለዱት❗️ 💙 ይሄንን ብሩህ አይምሮ ደሞ የመቅረፅ የማዘጋጀት እና መስመር ማስያዝ ደሞ የወላጆች እና አሳዳጊዎች ኃላፊነት ነው :: 👨‍👩‍👧 እነዝህ የሀገራችን ተረካቢ ህፃናት አይምሮ ላይ…

25 posts·22 channels·30 jun 2026

Más...