CO

Commercial Bank of Ethiopia - Official

209,059 подписчиков
@combankethofficial
О канале

Коммерческий банк Эфиопии — ведущий банк Эфиопии, основанный в 1942 году. Пионер внедрения современного банковского дела в стране, имеющий 1971 филиал и пункт обслуживания по всей стране.@ www.facebook.com/combanketh@ www.twitter.com/combankethiopia

Информация
Языкcommon.languages.am
КатегорияFinance
РегионEthiopia
АудиторияШирокая публика
ТональностьКоммерческий
Частота постовНесколько раз в неделю
Последний пост12 июн. 2026 г. · 1 мес. назад
Теги
Аналитика
209,059
Подписчики
4.5%
Вовлечённость
100%
Уникальный контент
746
Средняя длина (симв.)
Высокий
Насыщенность медиа
Нет
Реклама
Текст, Фото, Видео
Форматы
Канал
Тип

This channel is part of the discussion

Commercial Bank of Ethiopia - Official appears in 7 event pages on TGList
topicJuly 2026
Exchange rate — July 2026

ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! **** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ…

1170 posts·549 channels·28 июл. 2026 г.
topicJuly 2026
Crime — July 2026

ስልክዎ የመጭበርበር ምክንያት እንዳይሆንብዎ ******** 👉 ስልክዎን ለጥገና ወይም ለሌላ ጉዳይ ለሰው ሰጥተው ሲቀበሉ አጠራጣሪ መተግበሪያዎች (Apps) አለመጫናቸውን ያረጋግጡ፤ 👉 ከባንክ ነው የተደወለው ብለው የሚያጭበረብሩ አሉና የሚደርስዎትን መልእክት ትክክለኛነት ወደባንክ ሄደው ወይም ወደ 951 ደውለው ሳያረጋግጡ ምንም አይነት እርምጃ አይውሰዱ፤ 👉 በስልክ ምንም አይነት የባንክ መረጃዎን አይስጡ፤ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

446 posts·337 channels·28 июл. 2026 г.
topicJuly 2026
Tourism — July 2026

በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድ በነፃ ይብረሩ! ***** በውጭ ሀገራት ቆይታዎ በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ የሚፈፅሙት ክፍያ ተጨማሪ ማይሎችን የሚያስገኝልዎ ሲሆን፣ በሰበሰቡት የማይል መጠን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ነፃ በረራን ጨምሮ ሌሎች ጥቅሞችን ማግኘት ይችላሉ! በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድዎን ይዘዙ! ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት…

367 posts·242 channels·27 июл. 2026 г.
topicJuly 2026
Real estate — July 2026

ቤትዎን እናድስልዎ! ******** ቤትዎን ማሳደስ ወይም ማስፋት ከፈለጉ እርስዎ የወጪውን 50 በመቶ አስቀድመው ሲቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን በረዥም ዓመት ተከፍሎ በሚያልቅ በአነስተኛ የወለድ ክፍያ ብድር ሀሳብዎን እውን እናደርግልዎታለን! አሁኑኑ በቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የቤት መግዣ/መሥሪያ ብድር የቁጠባ ሂሳብ ከፍተው ሀሳብዎን ይተግብሩ! ለበለጠ መረጃ፡ ****** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!…

248 posts·147 channels·28 июл. 2026 г.
topicJuly 2026
Aviation — July 2026

በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድ በነፃ ይብረሩ! ***** በውጭ ሀገራት ቆይታዎ በሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ የሚፈፅሙት ክፍያ ተጨማሪ ማይሎችን የሚያስገኝልዎ ሲሆን፣ በሰበሰቡት የማይል መጠን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ነፃ በረራን ጨምሮ ሌሎች ጥቅሞችን ማግኘት ይችላሉ! በአቅራቢያዎ በሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመገኘት የሲቢኢ ቪዛ ሼባማይልስ ካርድዎን ይዘዙ! ***** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት…

152 posts·115 channels·27 июл. 2026 г.
topicJuly 2026
Agriculture — July 2026

ግብርናዎን ያዘምኑ! ****** ዘመናዊ የግብርና መገልገያ መሣሪያዎችን መጠቀም የግብርና ሥራዎ የልፋትዎን ያክል በውጤት እንዲታጀብ ኑሮዎም እንዲሻሻል ያግዝዎታል። ባንካችን ባዘጋጀው ልዩ የግብርና ብድር ለግብርና ማሽነሪዎች ወይም መሳሪያዎች ግዥ ብድር ማግኘት ይችላሉ! በተጨማሪም ባንካችን • ለሰብል ምርት፣ • ለእንስሳት እርባታ፣ • ለወተት እና የወተት ተዋፅኦ ምርት፣ • ለአትክልት፣ ፍራፍሬ እና አበባ ልማት፣ እንዲሁም • ለእቃ ማከማቻ…

115 posts·101 channels·25 июл. 2026 г.

Ещё...