combankethofficialCO

Commercial Bank of Ethiopia - Official

209,059 subscribers
About

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country.@ www.facebook.com/combanketh@ www.twitter.com/combankethiopia

Information
Languagecommon.languages.am
CategoryFinance
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneCommercial
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJun 12, 2026 · 3 mo ago
Tags
Analytics
209,059
Subscribers
4.5%
Engagement
100%
Original content
746
Avg length (chars)
High
Media richness
None
Ads
Text, Photo, Video
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

Commercial Bank of Ethiopia - Official appears in 32 event pages on TGList
topicSeptember 2026
Education — September 2026

EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Call for Cybersecurity Start-ups, Researchers, CTF Teams and Practitioners ******* Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites cybersecurity start-ups, researchers, CTF teams, practitioners, innovators, university teams, and emerging cybersecurity…

40495 posts·14697 channels·Sep 3, 2026
topicAugust 2026
Exchange rate — August 2026

ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! **** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል…

22833 posts·7973 channels·Aug 21, 2026
topicSeptember 2026
Exchange rate — September 2026

ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CBEConnect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 7.875 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ…

20244 posts·7443 channels·Sep 28, 2026
topicSeptember 2026
Travel & backpacking — September 2026

በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ የፈጣን መንገድ ክፍያዎን በ TOLO በፍጥነት ይፈፅሙ! *** በሲቢኢ ሞባይል ባንኪንግ የመንገድ ክፍያዎን መፈፀም በሚያስችለው TOLO የተሰኘ ኤሌክትሮኒክ ክፍያ መፈፀሚያ ለመጠቀም ይህን ያድርጉ፡ 1. ተሽከርካሪዎን ያስመዝግቡ ወደ ኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሽያጭ ቢሮዎች ወይም ክፍያ ጣቢያዎች ተሽከርካሪዎን እና አስፈላጊ ሰነዶችን (ሊብሬ፣ የታደሰ መታወቂያ ወይም መንጃ ፈቃድ እንዲሁም ፋይዳ)…

8600 posts·4966 channels·Sep 25, 2026
topicJuly 2026
Exchange rate — July 2026

ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! **** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤ እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ…

7405 posts·4032 channels·Jul 28, 2026
topicSeptember 2026
Crime — September 2026

ስልኬ ነው ጠላቴ ከማለትዎ በፊት……… ******** ስልክዎ ባንክዎን በእጅዎ ያስገባልዎ፣ በርካታ ጉዳዮችን መከወኛ፣ ዓለምን መመልከቻ ሁነኛ ወዳጅዎ ነው። ነገር ግን ከጥንቃቄ ጉድለት ስልክዎ ለገንዘብዎ መሰረቅ ምክንያት ሆኖ ‘ስልኬ ነው ጠላቴ’ ሳይሉ በፊት ይህን ያድርጉ፡ 👉 የተንቀሳቃሽ ስልክዎን በተቻለ መጠን ለሌላ ሰው አይስጡ (አያውሱ)፤ 👉 ስልክዎን ለጥገና ወይም ለሌላ ጉዳይ ለሰው ሰጥተው ሲቀበሉ አጠራጣሪ መተግበሪያዎች…

6419 posts·3417 channels·Sep 26, 2026