Hulugram é um superaplicativo baseado em bate-papo que facilita seu estilo de vida diário!
This channel is part of the discussion
Hulugram Messenger appears in 4 event pages on TGList✔️ ለሚወዱት ሰው የቴሌግራም ፕሪሚየም (Telegram Premium) በስጦታ ያበርክቱ! 🥰✅️ ፍቅርዎን ለመግለጽ እና የሚወዱትን ሰው ሰርፕራይዝ ለማድረግ ረጅም መንገድ መሄድ አያስፈልግም! ✅ አሁን በሁሉግራም (Hulugram) መተግበሪያ ላይ በ2 ቀላል ደረጃዎች ብቻ የቴሌግራም ፕሪሚየምን በስጦታ መስጠት ይችላሉ። 💙🎁 እንዴት? 1️⃣ የላኪለትን ሰው ቻት ይክፈቱና የላይኛውን ሜኑ ይጫኑ። 📲 2️⃣ "Gift Premium" የሚለውን…
👉 እውነተኛ ግላዊነት (Privacy) ማለት ሙሉ ስልኩን መቆለፍ ሳይሆን፣ የሚፈልጉትን ውይይት ብቻ ለይቶ ማጠር መቻል ነው! 💚💬 ➡️በHulugram አዲሱ የLockChats ገፅታ የግል ህይወትዎን ሙሉ በሙሉ በእጅዎ ያድርጉ። ሙሉ አፕሊኬሽኑን መቆለፍ ሳያስፈልግዎት፣ እያንዳንዱን ቻት ለየብቻ በይለፍ ቃል መቆለፍ እና መደበቅ የሚያስችልዎ እጅግ ዘመናዊ መፍትሄ ይዘንልዎ ቀርበናል። 👀 ❗️ ቁልፍ ጥቅሞች፦ • 🔐 ከፍተኛ ደህንነት —…
🚨 ትኩረት! Telegram አካውንትዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ! 🚨 ሰሞኑን በተለያዩ የውሸት ሊንኮች "የቴሌግራም ፕሪሚየም በነጻ ለመሸለም" ወይም "ድምፅ ስጡኝ" በሚሉ ማታለያዎች የተጠቃሚዎችን የሁሉግራም አካውንት ለመጥለፍ (Hack ለማድረግ) የሚሞክሩ አጭበርባሪዎች (Scammers) በስፋት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ! ❌🔗 አካውንትዎን ከአደጋ እንዴት መከላከል ይችላሉ? 🧱 አጠራጣሪ ሊንኮችን በፍጹም አይክፈቱ — በውስጥ መስመር…
🟢 አንድ መተግበሪያ፣ ገደብ የለሽ ግንኙነቶች! 🌍✨ ለማንኛውም ሰው፣ በየትኛውም ቦታ... ሁሉግራም ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነው! ሁሉም ሰው የሚወደውን እና ለሁላችንም የተሰራውን መተግበሪያ አሁኑኑ ያውርዱ። 📱💚 👇 በምስሉ ላይ ያለውን QR ኮድ ስካን ያድርጉ ወይም ከ Play Store ላይ በቀላሉ ያውርዱ! Download Hulugram SuperApp #Hulugram #Ethiopia #UnlimitedConnections #OneApp