HU

Hulugram Messenger

210,153 مشترك
@huluchat_official
حول

Hulugram هو تطبيق فائق قائم على الدردشة يجعل أسلوب حياتك اليومي أسهل!

معلومات
اللغةcommon.languages.am
المنطقةEthiopia
الجمهورعامة الناس
النبرةMotivational
تكرار النشرعدة مرات أسبوعيا
وسوم
تحليلات
210,153
المشتركون
25.0%
التفاعل
93%
محتوى أصلي
276
متوسط الطول (حرف)
عالي
ثراء الوسائط
لا يوجد
إعلانات
نص, صورة, فيديو
الصيغ
قناة
النوع

This channel is part of the discussion

Hulugram Messenger appears in 4 event pages on TGList
orgJune 2026
Telegram — June 2026

✔️ ለሚወዱት ሰው የቴሌግራም ፕሪሚየም (Telegram Premium) በስጦታ ያበርክቱ! 🥰✅️ ፍቅርዎን ለመግለጽ እና የሚወዱትን ሰው ሰርፕራይዝ ለማድረግ ረጅም መንገድ መሄድ አያስፈልግም! ✅ አሁን በሁሉግራም (Hulugram) መተግበሪያ ላይ በ2 ቀላል ደረጃዎች ብቻ የቴሌግራም ፕሪሚየምን በስጦታ መስጠት ይችላሉ። 💙🎁 እንዴት? 1️⃣ የላኪለትን ሰው ቻት ይክፈቱና የላይኛውን ሜኑ ይጫኑ። 📲 2️⃣ "Gift Premium" የሚለውን…

151 posts·69 channels·22 يونيو 2026
topicJuly 2026
Privacy — July 2026

👉 እውነተኛ ግላዊነት (Privacy) ማለት ሙሉ ስልኩን መቆለፍ ሳይሆን፣ የሚፈልጉትን ውይይት ብቻ ለይቶ ማጠር መቻል ነው! 💚💬 ➡️በHulugram አዲሱ የLockChats ገፅታ የግል ህይወትዎን ሙሉ በሙሉ በእጅዎ ያድርጉ። ሙሉ አፕሊኬሽኑን መቆለፍ ሳያስፈልግዎት፣ እያንዳንዱን ቻት ለየብቻ በይለፍ ቃል መቆለፍ እና መደበቅ የሚያስችልዎ እጅግ ዘመናዊ መፍትሄ ይዘንልዎ ቀርበናል። 👀 ❗️ ቁልፍ ጥቅሞች፦ • 🔐 ከፍተኛ ደህንነት —…

92 posts·72 channels·15 يوليو 2026
eventJune 2026
Cyberattack — June 2026

🚨 ትኩረት! Telegram አካውንትዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ! 🚨 ሰሞኑን በተለያዩ የውሸት ሊንኮች "የቴሌግራም ፕሪሚየም በነጻ ለመሸለም" ወይም "ድምፅ ስጡኝ" በሚሉ ማታለያዎች የተጠቃሚዎችን የሁሉግራም አካውንት ለመጥለፍ (Hack ለማድረግ) የሚሞክሩ አጭበርባሪዎች (Scammers) በስፋት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ! ❌🔗 አካውንትዎን ከአደጋ እንዴት መከላከል ይችላሉ? 🧱 አጠራጣሪ ሊንኮችን በፍጹም አይክፈቱ — በውስጥ መስመር…

23 posts·19 channels·11 يونيو 2026
countryJune 2026
Ethiopia — June 2026

🟢 አንድ መተግበሪያ፣ ገደብ የለሽ ግንኙነቶች! 🌍✨ ለማንኛውም ሰው፣ በየትኛውም ቦታ... ሁሉግራም ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነው! ሁሉም ሰው የሚወደውን እና ለሁላችንም የተሰራውን መተግበሪያ አሁኑኑ ያውርዱ። 📱💚 👇 በምስሉ ላይ ያለውን QR ኮድ ስካን ያድርጉ ወይም ከ Play Store ላይ በቀላሉ ያውርዱ! Download Hulugram SuperApp #Hulugram #Ethiopia #UnlimitedConnections #OneApp

8 posts·5 channels·13 يونيو 2026

المزيد...