आगे पढ़ें और आपका दिमाग विस्तृत हो जाएगा। और नदियाँ तुझे दण्डवत् करने लगेंगी। आप लोगों के पास नहीं आते, बल्कि लोग आपके पास आते हैं। पढ़ने से जीवन मिलता है!! पढ़ोगे तो अज्ञान ही मिलेगा। हमसे जुड़ें, किसी भी टिप्पणी और विज्ञापन के लिए मुझसे संपर्क करें 👉@Tesh5050
This channel is part of the discussion
ንባብ ለ ሕይወት appears in 4 event pages on TGList#አማክሯት👇 ለዓመታት የለፋውበት የገነባውት ትዳሬ በኳስ ምክንያት ሊበተን ነው ባሌ ካስ ህይወቱ ነው ኳስ ካለ በተለይ እሱ የሚደግፈው ቡድን ከሆነ እኔም ሆንኩ ልጆቹ አይደለም ታመሙ ሞቱ ቢባል አይመጣም። 2ኛ ልጄን ልወልድ ምጤ ሲመጣ ብደውልለት አያነሳም ወንድሙ ጋር ደውዬ ሆስፒታል ወስዶኝ ነብሴን አተረፋት ብዙ ተጣላን አስመከርኩት አይታረምም። ሰሞኑን ልጃችን ከደረጃ ወድቆ እግሩ ተሰብሯል እሱ ኳስ እያለ ቤት የለም እኔ ልጄን መሸከም…
ወደ ሜክሲኮ ለመሄድ ታክሲ እየጠበቅኩ ነበረ። ታክሲ ግን ወፍ። ትዝ ሲለኝ ልጥጥ ነኝ ልጥጥ ደግሞ በታክሲ አይጋፋም። "አንዱን መንገደኛ ራይድ አስቆምኩትና "ሜክሲኮ ውሰደኝ። ሌላ መኪና ጨምሬ ገዛልሃለው አልኩት። "ግባ አለኝ። መኪናው ውስጥ ልገባ ስል አንዷ ጠጋ ብላ ሚካኤል ድረስ አብራኝ ብትሄድ እንደማልከፋ በትህትና ጠየቀችኝ። "ግቢ" አልኳት። አመስግናኝ ገባች። ከዚያ እንደ ገባች ጫወታ ጀመረች። ባለ ትዳርና የስድስት ልጆች አባት…
እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል። እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡ ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምን አልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡ አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካም ነገሮችን ታጠፋለች፡፡ ዋናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው…
<<ለ50 ዓመታት በፍቅር የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ። ሚስት በሳጥን ውስጥ ያስቀመጠችውና ባሏ እንዳያየው የለመነችው አንድ ምስጢር ነበራት... <<ባልም ለሚስቱ ካለው ክብር የተነሳ ለ50 ዓመታት ሳጥኑን ሳይከፍት ቆየ!.. <<አንድ ቀን ሚስት በጠና ታመመችና እድሜዋ እያበቃ መሆኑን ስታውቅ ባሏ ሳጥኑን እንዲያመጣና እንዲከፍተው ፈቀደችለት... <<ባል ሳጥኑን ሲከፍተው በውስጡ 2 የተጠለፉ የሱፍ አሻንጉሊቶች እና 100 ሺህ ብር አገኘ...…