ንባ

ንባብ ለ ሕይወት

76,430 subscribers
@nibab_lehiwot1
About

Read on and your mind will expand. And the rivers will begin to bow down to you. You do not come to people, but people come to you. Reading gives life!! If you read, you will only get ignorance. Join us, contact me for any comments and advertising 👉@Tesh5050

Information
Languagecommon.languages.am
CategoryMotivate
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneMotivational
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postMar 21, 2026 · 4 mo ago
Tags
Analytics
76,430
Subscribers
5.6%
Engagement
93%
Original content
768
Avg length (chars)
Medium
Media richness
None
Ads
Text, Photo
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

ንባብ ለ ሕይወት appears in 4 event pages on TGList
orgJuly 2026
TikTok — July 2026

#አማክሯት👇 ለዓመታት የለፋውበት የገነባውት ትዳሬ በኳስ ምክንያት ሊበተን ነው ባሌ ካስ ህይወቱ ነው ኳስ ካለ በተለይ እሱ የሚደግፈው ቡድን ከሆነ እኔም ሆንኩ ልጆቹ አይደለም ታመሙ ሞቱ ቢባል አይመጣም። 2ኛ ልጄን ልወልድ ምጤ ሲመጣ ብደውልለት አያነሳም ወንድሙ ጋር ደውዬ ሆስፒታል ወስዶኝ ነብሴን አተረፋት ብዙ ተጣላን አስመከርኩት አይታረምም። ሰሞኑን ልጃችን ከደረጃ ወድቆ እግሩ ተሰብሯል እሱ ኳስ እያለ ቤት የለም እኔ ልጄን መሸከም…

350 posts·196 channels·Jul 13, 2026
topicJune 2026
Fitness & sport — June 2026

ወደ ሜክሲኮ ለመሄድ ታክሲ እየጠበቅኩ ነበረ። ታክሲ ግን ወፍ። ትዝ ሲለኝ ልጥጥ ነኝ ልጥጥ ደግሞ በታክሲ አይጋፋም። "አንዱን መንገደኛ ራይድ አስቆምኩትና "ሜክሲኮ ውሰደኝ። ሌላ መኪና ጨምሬ ገዛልሃለው አልኩት። "ግባ አለኝ። መኪናው ውስጥ ልገባ ስል አንዷ ጠጋ ብላ ሚካኤል ድረስ አብራኝ ብትሄድ እንደማልከፋ በትህትና ጠየቀችኝ። "ግቢ" አልኳት። አመስግናኝ ገባች። ከዚያ እንደ ገባች ጫወታ ጀመረች። ባለ ትዳርና የስድስት ልጆች አባት…

77 posts·66 channels·Jun 19, 2026
orgMay 2026
TikTok — May 2026

እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል። እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡ ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምን አልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡ አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካም ነገሮችን ታጠፋለች፡፡ ዋናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው…

19 posts·16 channels·May 15, 2026
orgApril 2026
TikTok — April 2026

<<ለ50 ዓመታት በፍቅር የኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ። ሚስት በሳጥን ውስጥ ያስቀመጠችውና ባሏ እንዳያየው የለመነችው አንድ ምስጢር ነበራት... <<ባልም ለሚስቱ ካለው ክብር የተነሳ ለ50 ዓመታት ሳጥኑን ሳይከፍት ቆየ!.. <<አንድ ቀን ሚስት በጠና ታመመችና እድሜዋ እያበቃ መሆኑን ስታውቅ ባሏ ሳጥኑን እንዲያመጣና እንዲከፍተው ፈቀደችለት... <<ባል ሳጥኑን ሲከፍተው በውስጡ 2 የተጠለፉ የሱፍ አሻንጉሊቶች እና 100 ሺህ ብር አገኘ...…

15 posts·13 channels·Apr 28, 2026

More...