BI

Big Habesha Tech

116,156 suscriptores
@bighabesha_softwares
Acerca de

Este es mi único nombre de usuario@bighabesha

Información
Idiomacommon.languages.am
RegiónInternacional
AudienciaProfesionales
TonoEducativo
Frecuencia de publicaciónVarias veces por semana
Última publicación27 may 2026 · hace 2 meses
Etiquetas
Analíticas
116,156
Suscriptores
29.0%
Interacción
80%
Contenido original
250
Longitud media (car.)
Alto
Riqueza de medios
Pocos
Anuncios
Texto, Foto, Video
Formatos
Canal
Tipo

This channel is part of the discussion

Big Habesha Tech appears in 8 event pages on TGList
topicJuly 2026
Education — July 2026

በተለያዩ categories የተዘረዘሩ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ከ800ና ከ400 በላይ ድረገፆችን የያዙ Ebook በቡና ዋጋ Yebuna ላይ እየገዛችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። Categories ⚫AI tools and chatbots ⚫Education & learning platforms ⚫Programming, Web development and software engineering ⚫Online Learning and certification Websites ⚫Safe…

7795 posts·3872 channels·17 jul 2026
topicJuly 2026
Books — July 2026

Sponsorship program የተለያየ የአካል ጉዳት (disability) ያለባችሁና content creating በonline መሰልጠን የምትፈልጉ የቻናላችን አባላት በነጻ sponser ማድረግ ስለምፈልግ በዚህ @bighabesha አናግሩኝ። 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 Social media ላይ scroll በማድረግ ብቻ ዕድሜአችሁን አታባክኑ። በ5 ቀን ብቻ መሰረታዊ ነገሩን በመማር Professional content creator የመሆን…

5778 posts·2777 channels·26 jul 2026
orgJuly 2026
Meta — July 2026

2026 CREATOR ECONOMY SURVEY Midia የተሰኘ ድርጅት ማህበራዊ ሚዲያን በተመለከተ አስገራሚ ጥናት አውጥቷል። ጥናቱ ስለ creator economy በዝርዝር የሚያስረዳ ሲሆን በትልልቅ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያለውን የፆታና የዕድሜ ክፍፍል በቁጥር አስደግፎ አውጥቷል። አብዛኛው ፕላትፎርሞች ላይ ከወንድ ተጠቃሚዎች ይልቅ የሴት ተጠቃሚዎች ቁጥር የሚበልጥ ሲሆን ብቸኛው የወንድ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከሴቶች የበለጠበት ፕላትፎርም…

3195 posts·887 channels·13 jul 2026
orgJuly 2026
Google — July 2026

የተለያዩ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችሉን በጣም ጠቃሚ የሆኑ የGoogle ፕላትፎርሞችና ሊንካቸው ⚫ docs.new = cloud and Web based word processor used to create, edit and share documents. ⚫ slides.new = Cloud and web based presentation program. ⚫ sheets.new = Web based spreadsheet program ⚫ meet.new = Secure video…

1910 posts·1052 channels·21 jul 2026
orgJuly 2026
OpenAI — July 2026

OpenAI launches new GPT-5.6 models. ከአሜሪካ መንግስት ጋር ለ12 ቀናት በደህንነት ፍተሻ ዙሪያ በነበረው ውይይት ምክንያት ውስን ለሆኑ ተቋማት ብቻ ተለቆ የነበረው GPT-5.6 አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተፈቅዶ ለአለም አቀፍ ተጠቃሚዎች ይፋ ሆኗል። ይህ አዲሱ ሞዴል በሶስት የተለያዩ ስሪቶች (Variants) የቀረበ ሲሆን እያንዳንዳቸው ለተለያዩ የስራ አይነቶችና የክፍያ መጠን አላቸው። 1️⃣ GPT-5.6 SOL -…

1412 posts·773 channels·10 jul 2026
orgJuly 2026
Anthropic — July 2026

OpenAI launches new GPT-5.6 models. ከአሜሪካ መንግስት ጋር ለ12 ቀናት በደህንነት ፍተሻ ዙሪያ በነበረው ውይይት ምክንያት ውስን ለሆኑ ተቋማት ብቻ ተለቆ የነበረው GPT-5.6 አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ተፈቅዶ ለአለም አቀፍ ተጠቃሚዎች ይፋ ሆኗል። ይህ አዲሱ ሞዴል በሶስት የተለያዩ ስሪቶች (Variants) የቀረበ ሲሆን እያንዳንዳቸው ለተለያዩ የስራ አይነቶችና የክፍያ መጠን አላቸው። 1️⃣ GPT-5.6 SOL -…

1190 posts·656 channels·10 jul 2026

Más...