sabbathschool
@TekalignSorato+251913070430Daily Spiritual & Religious Education. Live Q&A Sessions & Daily Training. YouTube Content & Livestreams!
This channel is part of the discussion
sabbathschool appears in 5 event pages on TGListማክሰኞ ሐምሌ 28 Aug 4 "ከሁሉ የላቀ መንገድ" ፍቅር ከብዙ ስጦታዎች መካከል አንዱ ስጦታ አይደለም። ይልቁንም ሁሉም ስጦታዎች የመጨረሻ ግባቸው ላይ የሚደርሱበት መንገድ ነው።” — ካርል ፒ. ኮሳርት፣ “1ኛ ቆሮንቶስ፣” Andrews Bible Commentary: New Testament (Berrien Springs, MI: Andrews University Press, 2022) ገጽ 1643። 1ኛ ቆሮንቶስ 13፡1–7 እና 1ኛ ጴጥሮስ…
SABBATH SCHOOL (ሰንበት ትምህርት) pinned «ዛሬ ጌታ ቢፈቅድ ሰንበት ትምህርት ይኖረናል 2:30 እንገናኝ»
ሐሙስ ነሐሴ 7 Aug 13 እምነት፣ ተስፋና ፍቅር እስካሁን ድረስ የሱስ እነዚህን ሁሉ በመሆኑ ፍቅር ታጋሽ፣ ቸር፣ ደስተኛ፣ ጽኑ፣ አማኝ፣ ተስፋ የሚያደርግ እና የሚጸና (ወይም የማይለወጥ) መሆኑን ተምረናል። እነዚህን ባሕርያት በየሱስ ውስጥ ካየን በኋላ፣ የሚቀጥለው እርምጃ እርሱን መምሰል ነው። ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች የነበረው ምኞትም ይህ ነበር። ሆኖም፣ በስምንቱ አሉታዊ የፍቅር ባሕርያት ውስጥ ያለውን “አይ” የሚለውን ቃል…
ዓርብ መስከረም 8 Sep 18 ተጨማሪ ሀሳብ ኤለን ጂ ኋይት፣ The Laodicean Church፣ ገጽ 125፣ The Advent Review and Sabbath Herald፣ መስከረም 30፣ 1873። “ጌታ ሕዝቡ ያለፈውን ስህተትና ዝንጉነት እንዳይደግሙ እየጠበቃቸው ነው። የተሳሳቱ ትምህርቶችንና ቅዱስ ያልሆኑ ልምምዶችን የሚያራምዱ፣ እንዲሁም በተሳሳቱ መርሆዎች ላይ ተመስርተው በሚያባብል፣ በተሰወረና አታላይ በሆነ መንገድ የሚሠሩ ሐሰተኞች…
ዓርብ ሐምሌ 24 Jul 31 ተጨማሪ ሀሳብ ኤለን ጂ ኋይት፣ “ጣዖት አምልኮ በሲና”፣ ገጽ 315–330፣ በኃይማኖት አባቶችና ነቢያት። “እርስ በርሳችን ካለን ግንኙነት ትክክለኛ አጠቃቀም ብናደርግ ምንኛ ብዙ መልካም ነገር በተሠራ ነበር! ሰማያዊ በረከቶችን የተቀበለ እያንዳንዱ ሰው በሌሎች ጎዳና ላይ ብርሃን የመፈንጠቅ ግዴታ አለበት.... ያን ጊዜ እግዚአብሔርን በእውነት የሚወዱ ሁሉ ለራስ ያላቸውን ጣዖታዊ የሆነን አምልኮ ያቆማሉ።” —…