My YouTube channel 👇 https://youtube.com/@komicine?si=mHo6JN7EzvSqRRhi
This channel is part of the discussion
Komi ኮሚ appears in 17 event pages on TGListPRIME VIDEO 🍓 ተጠቅማቹ ለማታውቁ PRIME VIDEO ላይ ማግኘት የምትችሏቸው Movies 🎥 Without Remorse🟠The Tomorrow War🟡Road House ⏺️The Last Sunrise 🔴Air🔴 Sound of metal🔹❤️The Idea Of You🔹Manchester by the Sea🤩❤️ TV Shows 📺 Spider-Noir 🟣Off-campus🟣The Terminal List 🟣Reacher🟠The…
PRIME VIDEO 🍓 ተጠቅማቹ ለማታውቁ PRIME VIDEO ላይ ማግኘት የምትችሏቸው Movies 🎥 Without Remorse🟠The Tomorrow War🟡Road House ⏺️The Last Sunrise 🔴Air🔴 Sound of metal🔹❤️The Idea Of You🔹Manchester by the Sea🤩❤️ TV Shows 📺 Spider-Noir 🟣Off-campus🟣The Terminal List 🟣Reacher🟠The…
Mayday _ Movie Review ⬇️⬇️⬇️⬇️
PRIME VIDEO 🍓 ተጠቅማቹ ለማታውቁ PRIME VIDEO ላይ ማግኘት የምትችሏቸው Movies 🎥 Without Remorse🟠The Tomorrow War🟡Road House ⏺️The Last Sunrise 🔴Air🔴 Sound of metal🔹❤️The Idea Of You🔹Manchester by the Sea🤩❤️ TV Shows 📺 Spider-Noir 🟣Off-campus🟣The Terminal List 🟣Reacher🟠The…
ይሄን ፊልም አይታችኋል? Sci-Fi እና Action ፊልሞችን የምትወዱ ከሆነ ይህን ፊልም እንድታዩት በጣም እመክራለሁ። ፊልሙ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ እጅግ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ ነው። Time travel እና የጦርነት scenes ከፍተኛ በጀት በፈሰሰባቸው VFX በጥሩ ሁኔታ ተሰርተዋል። ፊልሙ ምን እንደሚመስል ለማየት ⬇️
አዲሱ 'Blade Runner 2099' በይፋ ሊለቀቅ ተዘጋጅቷል! ከብዙ ግምቶች እና ጥበቃ በኋላ አዲሱ 'Blade Runner 2099' የተሰኘው ተከታታይ ፊልም እ.ኤ.አ. November 25, 2026 በPrime Video በይፋ እንደሚለቀቅ ተረጋገጠ። በSan Diego Comic-Con መድረክ ላይ ይፋ በተደረገው በዚህ ዜና መሠረት፣ ተከታታዩ 8 Episodes ያሉት Limited Series ሲሆን ሁሉም ክፍሎች በአንድ ጊዜ ይለቃቃሉ። የፊልሙ…