Jafer Books 📚
We strive to develop a culture of reading!! Our address is Gehar Tewelde Building, Four Kilo Birhan and Salam, in front of Abarhot Library, in front of Black Lion School, Saris, the new Seferjemole Telegram https://t.me/Jafbok For Facebook https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL For website www.jaferbooks.com
This channel is part of the discussion
Jafer Books 📚 appears in 3 event pages on TGList📚 ለልጆችዎ መጽሐፍ መግዛት ማለት የዕውቀት ሁሉ መሰረቱን ማስጨበጥ ማለት ነው! ልጆቻችን ከሕፃንነታቸው ጀምሮ መጽሐፍን እንዲወዱ ማድረግ ፣ አልፎ አልፎም መጽሐፍ መደብር ወይም ቤተመጻሕፍት ይዘን መሄድ ፣ ከዛሬ በላይ ለነገ የምንሰጠው ስጦታ ነው። አንድ ልጅ ከቤተሰቡ ጋር መጽሐፍ ሲያነብ፣ በአዕምሮው ውስጥ የማይታዩ በሮች ይከፈታሉ ። ምናቡ ይሰፋል ፣ የመጠየቅና የማሰብ ችሎታው ይዳብራል፣ ቋንቋውና የመግባባት ችሎታው ይጠናከራል ።…
Now Available in all Jafar Book stores
🔥🌟 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አዲስ መጽሐፍ በቅርቡ ለንባብ ይበቃል! 🔥🌟 የመጀመሪያው «አርምሞ» መጽሐፍ በወጣ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ በተደጋጋሚ ታትሞ በአንባቢዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትንና ተወዳጅነትን ማትረፉ ይታወሳል። አሁን ደግሞ የዚያ ድንቅ መጽሐፍ ቀጣይ ክፍል የሆነው «አርምሞ 2» መጽሐፍ በቅርቡ በጃዕፈር መጻሕፍት አሳታሚነት ታትሞ ለናንተ ውድ ደምበኞቻችን ሊቀርብ መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ…