topicApril 2026
Philosophy — April 2026
ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ "ፈላስፎች እና ፍቅር" "ፈላስፎች እና ፍቅር" በሚል ርዕስ የፍልስፍና መምህር የሆነው ዋለልኝ እምሩ (ረ/ፕሮፎሰር) ጋር ቅዳሜ/ ሚያዚያ 27 ቆይታ ይኖረናል። 👉 አቅራቢ:- ዋለልኝ እምሩ /ረዳት ፕሮፌሰር/ 👉 ለኅትመት የበቁ የጸሐፊው ሥራዎች:- - Moral philosophy ፣ - በፍልስፍና መደመም - የጣፋጭ ፍልስፍና እና ሌሎች የፍልስፍና መጽሓፍት 👉 ቦታ፦ 4 ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ…
51 posts·47 channels·2026年4月28日