countryAugust 2026
Ethiopia — August 2026
ከኤሌክትሪክ ሽያጭ ባለፉት አምስት ዓመታት 1 ነጥብ 15 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል ……..///……. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት አምስት ዓመታት ከኤሌክትሪክ ሽያጭ 1 ነጥብ 15 ቢሊየን ዶላር የሚሆን የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን በተቋሙ የፋይናንስ ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡ ሥራ አስፈፃሚው አቶ አለማየሁ መንግስቱ እንደገለፁት በአምስት ዓመታት ውስጥ ከተገኘው የውጭ ምንዛሪ ውስጥ 611 ሚሊየን ዶላሩ ወይም 53 በመቶ የሚሆነው ባለፉት…
63 posts·31 channels·2026年8月1日