topicAugust 2026
Education — August 2026
ጥብቅ ማሳሰቢያ በድሬዳዋ አስተዳደር ለምትገኙ ሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች በሙሉ በድሬዳዋ አስተዳደር በአሁኑ ወቅት በሁሉም ትምህርት ቤቶች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ መጀመሩ ይታወቃል። ሆኖም ግን አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከአንድ ትምህርት ቤት ወደ ሌላ ሲዘዋወሩ የሚሰጠውን መሸኛ (Transfer) ያለተማሪ መለያ ቁጥር (Student ID) በመስጠት "ከመማሪያ ቢሮ ሂዱና ውሰዱ" በማለት ተማሪዎችንና…
12785 posts·6893 channels·2026年8月4日