💡 Ваша щоденна доза технологій, новин і порад! Від штучного інтелекту, криптографії, мобільних пристроїв, гаджетів, трендів TikTok до технічних посібників і ідей щодо створення вмісту._______________________________________🎨 Включено графіку та відеовміст!🌐 Будьте в курсі технологій майбутнього!
This channel is part of the discussion
AserTechNova | Content Creation 🌌 appears in 6 event pages on TGList💡 ለምን አሁን Prompt Engineering መማር አለብዎት? 🤖 በአሁኑ የ AI ዘመን (Artificial Intelligence Era) ትልቁ እና ውድ ክህሎት የቴከኖሎጂው ባለቤት መሆን ሳይሆን AIን በትክክል ማዘዝ እና ማሰራት ነው። ይህም ምን አልባት coding፣Education እንዲሁም ሌሎች የሥራ ዘርፎች ሙሉ አቅም እያወጡ መሥራት ሳይሆን አሳብን በመጻፍ መሥራት የሚጀመርበት Era ነው። ይህም ትምህርት ሚኒስቴር እንኳን…
😲 በ Gemini በአንድ ቻት ውስጥ ብቻ ላወራሁት እስከ 6,000 ብር ጠየቀኝ! ከላይ ባለው ፎቶ ላይ እንደምትመለከቱት፣ ከ AI ጋር በዚህ ቻት ውስጥ ስንመካከር የነበረውን አሳብ በገበያ ላይ ስንት እንደሚያወጡ ስጠይቀው የሰጠኝ እውነተኛ ምላሽ ነው፦ «በገበያ ዋጋ ከ3,500 እስከ 6,000 ETB የሚያወጣ የባለሙያ አገልግሎት ነው!» እንደ እውነቱ 60ሺ ብር እና ከዚያ በላይ የሚያወጣም Chat ነበረን። ይህንን በግላችሁ አስቡት፤…
💡 ለምን አሁን Prompt Engineering መማር አለብዎት? 🤖 በአሁኑ የ AI ዘመን (Artificial Intelligence Era) ትልቁ እና ውድ ክህሎት የቴከኖሎጂው ባለቤት መሆን ሳይሆን AIን በትክክል ማዘዝ እና ማሰራት ነው። ይህም ምን አልባት coding፣Education እንዲሁም ሌሎች የሥራ ዘርፎች ሙሉ አቅም እያወጡ መሥራት ሳይሆን አሳብን በመጻፍ መሥራት የሚጀመርበት Era ነው። ይህም ትምህርት ሚኒስቴር እንኳን…
🚨 የ 450 ETB ልዩ ቅናሽ ለማግኘት 2 ቀናት ብቻ ቀሩት! 🚨 የቴክኖሎጂው ዘመን የመጨረሻ ተፈላጊ የሆነው የ Prompt Engineering ኮርስ ምዝገባ ተጀምሯል! እስከ እሑድ ማታ ድረስ ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል። ሰኞ ጠዋት ዋጋው ወደ 600 ETB ስለሚጨምር ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🤔 ለመሆኑ የ Prompt Engineering ኮርስ ለምን አስፈለገዎት? 🤖 የ AI የበላይነትን ያግኙ፡…
💡 ለምን አሁን Prompt Engineering መማር አለብዎት? 🤖 በአሁኑ የ AI ዘመን (Artificial Intelligence Era) ትልቁ እና ውድ ክህሎት የቴከኖሎጂው ባለቤት መሆን ሳይሆን AIን በትክክል ማዘዝ እና ማሰራት ነው። ይህም ምን አልባት coding፣Education እንዲሁም ሌሎች የሥራ ዘርፎች ሙሉ አቅም እያወጡ መሥራት ሳይሆን አሳብን በመጻፍ መሥራት የሚጀመርበት Era ነው። ይህም ትምህርት ሚኒስቴር እንኳን…
🧠 ነጻ Live Webinar 🚀 የፊታችን ሰኔ 25 ሐሙስ፤ "በዚህ ክረምት ምን ላድርግ? ከየትስ ልጀምር?" ፣ "ሥራዬን እንዴት ላጠናክር?" እያላችሁ ላላችሁ፣ ፈተና ተፈትናችሁ "ውጤት መጣ አልመጣ" በሚል ለምትጨነቁ፣ እንዲሁም ከውጤት በኋላ ስለ ዩኒቨርሲቲ/ግቢ ሕይወት በምን መልኩ መቀጠል እንዳለባችሁ ግራ ለተጋባችሁ ሙሉ ምላሽ የምታገኙበት ልዩ የላይቭ ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ፕሮግራም ላይ፦ 1. 🧠 የክረምት ግራ…