Це офіційна сторінка Jebel Ahmed Telegram!
This channel is part of the discussion
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል appears in 7 event pages on TGList7. Tajaajila Faayinaansii Maamiltootaaf Addaan Bahe 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 Dhiyeessii faayinaansii waggaa baajataa darbe birrii bilioona 7.2 ture irraa %133 guddisuun, waggaa baajataa kanaan Birrii bilioona 16.78 ol faayinaansii godheera. Kanneen keessaa:…
የ28ቱ ኢማሞች ግድያ እና የተገላቢጦሽ ፍረጃ 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 በአሕመዲን ጀበል፣ክፍል አንድ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላለፉት በርካታ ዓመታት በአካላቸው፣ በእምነት ተቋማቶቻቸውና በማንነታቸው ላይ የሚፈጸሙትን ሁሉን አቀፍ ጥቃቶች፣ ግድያዎችና መዋቅራዊ በደሎች በሆደ-ሰፊነትና ለሀገር ሰላም ቅድሚያ በመስጠት በትዕግስት ሲያሳልፉ ቆይተዋል። በደል አድራሾቹን በጅምላ ከመክሰስና ወንጀሉን ማህበረሰባዊ መልክ…
7. Tajaajila Faayinaansii Maamiltootaaf Addaan Bahe 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 Dhiyeessii faayinaansii waggaa baajataa darbe birrii bilioona 7.2 ture irraa %133 guddisuun, waggaa baajataa kanaan Birrii bilioona 16.78 ol faayinaansii godheera. Kanneen keessaa:…
እርር ድብን! Gubadhaa Du'aa! Cadho iyo ciil u gubada! U dhinta! ⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔⛔ አንዳንዱ "ተበደልኩ" እያለ የራሱ መብት እንዲከበር ሲጮኽ የሚውል፣ ሌላው ተነስቶ 'የእኔም ጥያቄዎች እነዚህ ናቸው' ማለት ሲጀምር ግን ለቅሶውን አቁሞ 'እንዴት እነዚህን ጥያቄዎች ትጠይቃላችሁ?' እያለ መራገምና መሳደብ ይጀምራል። ተከታዮቹን ስድብና እርግማን እንዲያዋጡ ያስተባብራል። የሚገርመው ደግሞ እርሱም እንደ አንተው…
የ28ቱ ኢማሞች ግድያ እና የተገላቢጦሽ ፍረጃ 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴 በአሕመዲን ጀበል፣ክፍል አንድ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላለፉት በርካታ ዓመታት በአካላቸው፣ በእምነት ተቋማቶቻቸውና በማንነታቸው ላይ የሚፈጸሙትን ሁሉን አቀፍ ጥቃቶች፣ ግድያዎችና መዋቅራዊ በደሎች በሆደ-ሰፊነትና ለሀገር ሰላም ቅድሚያ በመስጠት በትዕግስት ሲያሳልፉ ቆይተዋል። በደል አድራሾቹን በጅምላ ከመክሰስና ወንጀሉን ማህበረሰባዊ መልክ…
9ኛ) ሼህ አሊዩ መሀመድ አህመድ ፦ አጣዬ ከተማ- መጋቢት 10 ቀን 2013 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 በአጣዬ ከተማ የአንሷር መስጂድ ኢማም የነበሩት ሼህ አሊዩ መሀመድ አህመድ (ሌሎች ሃፊዝ ሼህ ዘይኑ በማለጥ የጠቀሱም አሉ) እለተ አርብ መጋቢት 10 ቀን 2013 ከምሽቱ በ2፡00 ላይ የኢሻ ሰላትን አሰግደው ከአራት ደረሶቻቸው ጋር ወደ ቤት በመመለስ ላይ ሳሉ በአማራ ክልል ልዩ ኃይል ተገደሉ። ይህ ግድያ አሰቃቂ ድርጊት…