Это официальный Telegram-канал Министерства здравоохранения Эфиопии.
This channel is part of the discussion
Ministry of Health ET appears in 5 event pages on TGList4 ቀናት ቀሩት! የአንድ ጀንበር ሀገራዊ ችግኝ ተከላ መርሃግብር ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም #ተስፋንእንትከል #አረንጓዴዐሻር #GreenLegacy Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia…
4 ቀናት ቀሩት! የአንድ ጀንበር ሀገራዊ ችግኝ ተከላ መርሃግብር ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም #ተስፋንእንትከል #አረንጓዴዐሻር #GreenLegacy Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia…

የኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር ከ68 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ ዘመናዊ የመድኃኒት ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን ለጤና ሚኒስቴር አስረከበ _________ ማህበሩ ከዓለም አቀፉ ዳይሬክት ሪሊፍ ድርጅት ጋር በመተባበር 85 ዘመናዊ የመድኃኒት ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጌታሁን ታረቀኝ ተናግረዋል፡፡ የመድኃኒት ማቀዝቀዣ ፍሪጆቹ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ…
የተግባር ፈተና ለምትወስዱ የአንስቴዥያ ባለሙያዎች በሙሉ _____________ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በAnesthesia ሙያ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የጽሁፍ ፈተና አልፋችሁ የተግባር ፈተና (OSCE) ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ፤ ፈተናው በሀምሌ 23/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ - ሁሉም ተፈታኝ ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ…