Mais publicações — página 10

222 publicações no total
ነይ ነይ እምዬ ማርያም መዝሙሮች
@ney_ney_emye_maryam
4.6K

በዘመናችን ልጆች የሚማሩት ትምህርት በእንግሊዝኛ ቋንቋ ከመሆኑ በተጨማሪ የሚያዩት ፊልም፣ የሚማሩበት የትምህርት ቦታ፣ የሚያድጉበት አካባቢ ባለው ተጽዕኖ ብዙ ወላጆች ልጆቻቸውን ሃይማኖታዊ ትምህርቶችን በአማርኛ ለማስተማር ይቸገራሉ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ ይኽንን ችግር ለመፍታት ለአንድ ወር የሚቆይ መሠረታዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን አስተምህሮ በእንግሊዝኛ የሚሰጥበት የክረምት ተከታታይ ትምህርት አዘጋጅቷል።

ትምህርቱ ቅዳሜ ሐምሌ 4 (July 11) ጀምሮ እስከ እሑድ ሐምሌ 26 (August 2) በሳምንት ሁለት ቀን ቅዳሜና እሑድ ከ8 ሰዓት እስከ 10:30 ለሦስት ተከታታይ ሳምንታት ይካሄዳል።     ትምህርቱ በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን/ ገርጂ ማርያም አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ትምህርቱ ያለምንም ክፍያ በነጻ የሚሰጥ ቢሆንም ያለው ቦታ ውሱን በመሆኑ ሳይሞላ በጊዜ ልጆቻችሁን ለማስመዝገብና በትምህርቱ መሳተፍ ለምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተያያዘው መመዝገቢያ ቅጽ ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።

https://orthodox-summer-camp.lovable.app/

ወሒድ የዕቅበተ ኢሥላም መጣጥፍት"Wahid Articles of Islamic Apologetics"
@wahidcom
12.8K

ቲክቶዶክስ

በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡

19፥34 ይህ የመርየም ልጅ ዒሣ ነው፡፡ ያ “በ”እርሱ የሚከራከሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡ ذَٰلِكَ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ ۚ قَوْلَ ٱلْحَقِّ ٱلَّذِى فِيهِ يَمْتَرُونَ

የመሬቷ ኦርቶዶክስ የጽብሓውያን ኦርቶዶክስ"Oriental Orthodox" ሲሆን ቲክ ቶክ ላይ ያለው ኦርቶዶክስ ደግሞ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ"Eastern Orthodox" ነው፥ ቲክ ቶክ ላይ ያለው ኦርቶዶክስ የሽሙጥ እና የለበጣ ስሙ "ቲክቶዶክስ" ሲሆን በጽብሓውያን ኦርቶዶክስ ማሊያ ለምሥራቅ ኦርቶዶክስ የሚጫወት ነው። ይህ ስውር አጀንዳ የምሥራቅ ኦርቶዶክስን ትምህርት በቅጡ እና በአግባብ ያልተረዳ ሰው አያውቀውም፥ ቲክቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትውፊትን፣ አዋልድን፣ ሃይማኖተ አበውን እና ሊቃውንትን ጭምር ሳይቀር የማይቀበልበት እና የሚንቅበት ምክንያት ለዛ ነው።

"ፊሲስ" φύσις ማለት "ባሕርይ" ማለት ሲሆን "ምንነት" ነው፥ "ሒፓስታቲስ" ὑπόστασις ማለት "አካል" ማለት ሲሆን "ማንነት" ማለት ነው።

፨ "ክርስቶስ ከማርያም የሰው ባሕርይ"Human Nature" እንጂ የሰው አካል"human Hypostasis" አልነሳም" የሚሉ የምሥራቅ ኦርቶዶክስ በላቲን "አን ሒፓስታሲያ"An Hypostasia" ሲባሉ "አን ሒፓስታቲስ" ἀν ὑπόστασις ከሚል የግሪክ ቃል የመጣ ነው። "አን ሒፓስታቲስ" ἀν ὑπόστασις ማለት "ኢ አካል" ማለት ነው፥ አን" ἀν ማለት አፍራሽ ሲሆን ኢ"Not" ማለት ነው። "ኢየሱስ የመለኮት አካል እንጂ የሰው አካል የለውም" የሚለው የቲክቶዶክስ ትምህርት ከምሥራቅ ኦርቶዶክስ የተቀዳ ነው፥ ይህንን ለማረጋገጥ ለቲክቶዶክስ "ኢየሱስ የሰው አካል አለው ወይስ የለውም" ብሎ መጠየቅ ብቻ በቂ ነው።

፨ "ክርስቶስ ከማርያም የሰው ባሕርይ"human nature" ብቻ ሳይሆን የሰው አካል"human Hypostasis" ነስቷል" የሚሉ የጽብሓውያን ኦርቶዶክስ በላቲን "ኤን ሒፓስታሲያ"En Hypostasia" ሲባሉ "ኤን ሒፓስታቲስ" ἐν ὑπόστασις ከሚል የግሪክ ቃል የመጣ ነው። "ኤን ሒፓስታቲስ" ἐν ὑπόστασις ማለት "በ አካል" ማለት ነው፥ ኤን" ἐν ማለት አውንታዊ ሲሆን በ"In" ማለት ነው። ይህ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አቋም ነው፦ ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 73 ቁጥር 3 "እርሱ ወልድ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ሆነ"። ሃይማኖተ አበው ምዕራፍ 94 ቁጥር 13 "ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ከሁለት አካል አንድ አካል እንደሆነ እርሱን እናውቃለን"።

ሁለት ባሕርይ የአምላክ ባሕርይ እና የሰው ባሕርይ ሲሆኑ "ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ" ማለት "የአምላክ ባሕርይ እና የሰው ባሕርይ አንድ ሆነ" ማለታቸው ነው፥ እንዲሁ ሁለት አካል የአምላክ አካል እና የሰው አካል ሲሆኑ "ከሁለት አካል አንድ አካል" ማለት "የአምላክ አካል እና የሰው አካል አንድ ሆነ" ማለታቸው ነው።

ከዚህ በተቃራኒው ቲክ ቶክ ላይ ያሉ የቲክቶኩ ኦርቶዶክስ "ወልድ የአምላክነት አካል እንጂ የሰውነት አካል የለውም" የሚለው ትምህርት የቃረሙት፣ የገበዩት እና የቀሰሙት ከምሥራቅ ኦርቶዶክስ ነው፥ የሚያሳዝነው ቲክቶዶክስ በጉባኤ ቤት ወይም መጽሐፍ ቤት ሊገቡ ይቅርና ንባብ ቤት ገብተው ስለማያውቁ ግዕዝ እንኳን ለማንበብ አይሞክሩም።

በኢሥላም ነገረ ክርስቶስ ኢየሱስ ምንነቱ የሰው ምንነት ሲሆን ማንነቱ የሰው ማንነት ነው፥ በምንነቱ የማርያም ልጅ ሲሆን በማንነቱ ነቢይ፣ መልእክተኛ እና መሢሕ ነው። እንግዲህ አምላካችን አሏህ ስለ ዒሣ ምንነት እና ማንነት በቁርኣን የነገረን ቃል እውነተኛ ቃል ነው፦ 19፥34 ይህ የመርየም ልጅ ዒሣ ነው፡፡ ያ “በ”እርሱ የሚከራከሩበት እውነተኛ ቃል ነው፡፡ ذَٰلِكَ عِيسَى ٱبْنُ مَرْيَمَ ۚ قَوْلَ ٱلْحَقِّ ٱلَّذِى فِيهِ يَمْتَرُونَ

“የምተሩነ” يَمْتَرُونَ ማለት “የሚከራከሩበት” ማለት ሲሆን በታሪክ ውስጥ ብዙ ሰዎች በዒሣ ምንነት እና ማንነት ቢከራከሩበትም አሏህ ስለ ዒሣ የነገረን ግን እውነተኛ ንግግር ነው፥ “ሂ” هِ ማለትም “እርሱ” የተባለው ዒሣ ሲሆን “እርሱ” በሚለው መነሻ ቅጥያ ላይ “ፊ” فِي የሚል መስተዋድድ ሲኖር “ስለ”About” በሚል የመጣ ነው። አምላካችን አሏህ በትንሣኤ ቀን በዚያ በእርሱ ትለያዩበት በነበራችሁት ሁሉ በመካከላችሁ ይፈርዳል፦ 22፥69 አሏህ በትንሣኤ ቀን በዚያ በእርሱ ትለያዩበት በነበራችሁት ሁሉ በመካከላችሁ ይፈርዳል፡፡ اللَّهُ يَحْكُمُ بَيْنَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ فِيمَا كُنتُمْ فِيهِ تَخْتَلِفُونَ

አምላካችን አሏህ በዒሣ ዙሪያ የምትወዛገቡትን ሂዳያህ ይስጣችሁ! ለእኛም ጽናቱን ይስጠን! አሚን።

✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ https://t.me/Wahidcom

ወሠላሙ ዐለይኩም

К
Кургинян говорит
@sek_speech
8.8K

Украинство, выпуск 21 Истоки украинского униатства

Истоки украинского униатства коренятся в религиозном расколе на западную и восточную церкви и в дальнейшей политике Ватикана, сумевшего подчинить себе часть православных земель. После раскола папский престол неизменно стремился под предлогом восстановления единства втянуть православных в унию. К концу XVI века политика пап увенчалась успехом в Речи Посполитой, под властью которой оказались западнорусские территории, ныне называющиеся украинскими. И сегодня униаты в значительной степени определяют политический курс Украины. Они неизменно выступают за разрыв отношений с Россией, участвуют в организации майданов, поддерживают необандеровцев…

Смотрите видео по ссылке: https://rossaprimavera.ru/video/2d601b2e

ነአምን media
@neamn_media
1.4K

“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳሌ 22:6

የዘመኑ ወላጆች ጭንቀት “በእዚህ በዘመናዊው ዓለም ልጆቻችን ተጠልፈው ከሃይማኖት እንዳይወጡ እንዴት እንጠብቅ?” የሚለው ነው።

ይኽንን ችግር ለመፍታት በመጪው ክረምት ከ12 እስከ 18 ዓመት ላሉ ታዳጊ ልጆች በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚሰጥ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ አዘጋጅነት ሊጀመር ነው።

ትምህርቱ ቅዳሜ ሰኔ 27 (July 4) ጀምሮ እስከ እሑድ ሐምሌ 26 (August 2) በሳምንት ሁለት ቀን ቅዳሜና እሑድ ከ8 ሰዓት እስከ 10:30 ለአራት ተከታታይ ሳምንታት የሚሰጥ ሲሆን፤ በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስትያን/ ገርጂ ማርያም የሚካሄድ ይሆናል።

ትምህርቱ ያለምንም ክፍያ የሚሰጥ ቢሆንም ያለው ቦታ ውሱን በመሆኑ በጊዜ ለመመዝገብ ከታች ያለውን link በመጠቀም ይመዝገቡ።

https://t.me/OrthodoxBootcampBot

А
Алексей Кутепов
@kutepov_publicist
5.8K

Фашизм против Христианства: кто и в какой момент отменяет вас как человека?

Канал Дмитрия Крондора: https://t.me/krondor_analytics

☕️ Стать частью суверенного финансирования проекта "Странники": ПриватБанк ссылка: https://www.privat24.ua/send/jdvpn ПриватБанк карта (UAH): 4149629366129328 Revolut ссылка: https://revolut.me/oleksi919o Карта Revolut (в любой валюте): 5354560690926849 СНГ: https://boosty.to/kutepov_politclub/donate https://www.donationalerts.com/r/aleksei_kutepov https://dalink.to/aleksei_kutepov PayPal: https://paypal.me/DNKchannel Крипто: USDT Tron (TRC20): TWjh3suULfncJ6SKMnCnmFSCh1Eo846FQb

А
Алексей Кутепов
@kutepov_publicist
5.9K

Фашизм не приходит против христианства в открытую.

Он пытается прийти вместо него. Берёт оболочку — и вынимает главное: равенство человека перед Богом.

Остаётся кровь, почва, свои, чужие, высшие, низшие.

Новый разговор с Дмитрием Крондором — о том, как фашизм подменяет христианство и почему это важно распознавать сегодня. И главное - что можно противопоставить этому процессу?

#Странники #стрнк

https://youtu.be/R8NWfjJv9gA