የMarvel Studios SDCC 2026 አዲስ ዜናዎች 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 🦹🦹 ትናንት በሳን ዲዬጎ ኮሚክ-ኮን (SDCC 2026) የMarvel Studios Hall H ፓናል ላይ የተገለጹት ዋና ዋና መረጃዎች በአጭሩ፦
🥇 Ryan Gosling እንደ Ghost Rider!
Ryan Gosling የMCU አዲሱ Ghost Rider ሆኖ ተመርጧል። ፊልሙ በShawn Levy (የDeadpool & Wolverine ዳይሬክተር) የሚመራ ሲሆን በ2028 ለዕይታ ይበቃል።
🐈⬛ Black Panther 3 እና አዲሱ Black Panther
በRyan Coogler በሚመራው በዚህ ፊልም የT'Challa (የChadwick Boseman) ልጅ ያደገበትን ታሪክ ይዞ ይመጣል። አዲሱን Black Panther ሆኖ የሚጫወተው David Jonsson (Alien: Romulus) ሲሆን ፊልሙ ታህሳስ 15, 2028 (Dec 15, 2028) ይወጣል።
🅰️ Avengers: Doomsday
የRobert Downey Jr. (Doctor Doom) እና የReed Richards ታሪክ የሚያያዝበት የመጀመሪያ Footage ታይቷል። በተጨማሪም Ryan Reynolds በግራጫ (Grey) የDeadpool አልባሳት በመድረኩ ላይ ድንገት ብቅ ብሏል።
🦹 ለDoomsday መግቢያ የሚሆኑ አዳዲስ Scenes ያሉት (New Footage) የያዘው Avengers: Endgame ከመስከረም 25 (Sept 25) ጀምሮ በድጋሚ በሲኒማዎች ይታያል።