¡Fuente rápida de información de domingo a domingo! ➮ Inicio noticias de actualidad ➮ Toda la información africana ➮ Información completa de las principales ligas europeas ➮ Datos cuantitativos y encuestas ➮ Partidos en directo desde cada estadio ⓸-⓷-⓷Deportes en Etiopía | 2017También:@ethio_433sportPara promoción o cualquier contacto:@taye2016
This channel is part of the discussion
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ appears in 2 event pages on TGListየዝላታን ሙሉ አስተያየት (ስለ ቪኒሲውስ እና አርሰናል) "ቪኒሲውስ ጁኒየር የባሎን ዶር ሽልማትን በእውነት ማሸነፍ ከፈለገ ሪል ማድሪድን ለቆ ወደ አርሰናል (Arsenal) መሄድ አለበት ብዬ አስባለሁ። ምክንያቱም ሪል ማድሪድ ውስጥ እስካለ ድረስ ሁልጊዜም ከኪሊያን ምባፔ (Kylian Mbappé) ጋር በጋራ የቡድኑ ኮከብ ለመሆን ይጋፋል፤ ከምባፔ ጥላ ስር መውጣትም አይችልም። ወደ አርሰናል ቢዘዋወር ግን እሱ ብቻ የቡድኑ ዋነኛ መሪ፣…
ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የአሜሪካ ዋና አሰልጣኝ የሚቆዩበትን ጊዜ እስከ 2030 የዓለም ዋንጫ ድረስ ለማራዘም ተቃርበዋል። [David Ornstein] Share➠ @Ethiopia_433sport Share➠ @Ethiopia_433sport