This channel is part of the discussion
Tikvah-University appears in 29 event pages on TGList#እንድታውቁት: የአሜሪካ ኤምባሲ እና ICS አዲስ አበባ ከ20 በላይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዚቢሽን ያዘጋጃሉ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ሥር የሚንቀሳቀሰው ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationUSA) የምክር ማዕከል ከአለም አቀፉ የህብረተሰብ ትምህርት ቤት (ICS) ጋር በመተባበር ከ20 በላይ ከፍተኛ የአሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበትን የትምህርት ኤግዚቢሽን ሊያካሂድ ነው።…
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → Nursing TVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy →…
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምራል፡፡ ፈተናው በ31 የመፈተኛ ጣቢያዎች እየተሠጠ ሲሆን፣ እስከ አርብ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም የሚቆይ ይሆናል። ፈተናው ነገ ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም ሲቀጥል፤ የMedical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Paediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing,…
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ላይ ነው❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → Nursing TVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy →…
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ጀምሯል❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Science → Nursing TVET Programs: → Dental Therapy → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy →…
በሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና በሃይክ ቪዥን (HikVision) ምስራቅ አፍሪካ ቅርንጫፍ መካከል ስምምነት ተደረገ። በስምምነቱ ላይ የሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስኪያጅ እና ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ የተገኙ ሲሆን በሃይክ ቪዥን በኩል የምስራቅ አፍሪካ ቅርንጫፍ ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም በኢትዮጵያ የሃይክ ቪዥን ዋና ስራ አስፈፃሚ ተገኝተዋል። ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በተለያዩ ሙያዎች አጫጭር ስልጠናዎች ሲሰጥ የቆየ…