This is a gathering of Tikvah (Hope) sports family members and a sports information and message exchange platform. In this channel, national and international sports information is explored. For information and advertisement +251926797469
This channel is part of the discussion
TIKVAH-SPORT appears in 5 event pages on TGList#Ethiopia 🇪🇹 ኢትዮጵያ የ 2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበት ሰነድ '' Bid Document '' ለካፍ አስገባች። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢፌዴሪ መንግሥት ጋር በጋራ አስፈላጊ ዶክመንቶችን ያካተተ ሰነድ ''BID HAND BOOK'' ማስገባቱን ገልጿል። ኢትዮጵያ ይህንን ታላቅ አህጉራዊ ውድድር ለአራተኛ ጊዜ ለማስተናገድና በአፍሪካ እግር ኳስ ያላትን ጉልህ…
⚽️ ትክክለኛ ታክቲክ ሜዳ ላይ ብቻ ሳይሆን ለንግድዎም ወሳኝ ነው! በስፖርት ደካማ አሰላለፍ ሽንፈትን እንደሚያመጣ ሁሉ፣ በንግድም ጊዜ ያለፈባቸው አሰራሮች ደንበኞችን እና ሽያጭን ያሳጣዎታል። ሞዛይክ ቴክኖሎጂ (Mosaic Technologies) ንግድዎ ሁልጊዜ አሸናፊ እንዲሆን የሚያስፈልጉትን ፈጣንና ውጤታማ ድረ-ገጾች (Websites)፣ የሞባይል መተግበሪያዎች (Apps) እና የውስጥ አሰራር ማቀላጠፊያ ሶፍትዌሮችን በጥራት ይገነባል።…
#PremiereLeague 🏴 የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን ዛሬ ምሽት 4:00 ሰዓት ጅማሮውን ያደርጋል። በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ አርሰናል ከአዲስ አዳጊው ኮቬንትሪ ሲቲ ጋር ይገናኛሉ። በሊጉ ምን አዲስ ነገር ይኖራል ? በዘንድሮው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አዲስ የጨዋታ እና የቫር ውሳኔ ደንቦች ይተዋወቃሉ። ተጨዋቾች የእጅ ኳስ ለመወርወር እና ኳስ መልሶ…
#Ethiopia 🇪🇹 ኢትዮጵያ የ 2028ቱን የአፍሪካ ዋንጫ ለማስተናገድ ጥያቄዋን ያቀረበችበት ሰነድ '' Bid Document '' ለካፍ አስገባች። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከኢፌዴሪ መንግሥት ጋር በጋራ አስፈላጊ ዶክመንቶችን ያካተተ ሰነድ ''BID HAND BOOK'' ማስገባቱን ገልጿል። ኢትዮጵያ ይህንን ታላቅ አህጉራዊ ውድድር ለአራተኛ ጊዜ ለማስተናገድና በአፍሪካ እግር ኳስ ያላትን ጉልህ…
በሻምፒየንስ ሊጉ ምን የተለየ ነገር ይኖራል ? በቀጣይ በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚጫወቱ ተጨዋቾች ያንን የሚገልጽ ማልያ ይለብሳሉ። ተጨዋቾቹ በሚለብሱት ማልያ እጅጌ ላይ የመጀመሪያ ተሳትፎ " Debut " የሚል ፅሁፍ እንደሚቀመጥ ተገልጿል። ከጨዋታው በኋላ አርማው ከማልያው ላይ እንደሚነሳ እና ለሽያጭ ወደሚቀርብ ካርድ ይቀየራል ተብሏል። ይህ አሰራር በ " NBA " የተለመደ ሲሆን አንዱ አርማ በ 5 ሚልዮን ዶላር…