tikvahethmagazineTI

TIKVAH-MAGAZINE

192,219 subscribers
@tikvahethmagazine
About

This is a gathering and information exchange platform for members of the Tikvah (Hope) Ethiopia family. Contact us at +251913134524. Ask for information at ad@tikvahmagbot.

Information
Languagecommon.languages.am
CategoryNews
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneNews
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJun 8, 2026 · 3 mo ago
Tags
Analytics
192,219
Subscribers
10.0%
Engagement
100%
Original content
746
Avg length (chars)
Medium
Media richness
None
Ads
Text, Photo
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

TIKVAH-MAGAZINE appears in 5 event pages on TGList
topicSeptember 2026
Education — September 2026

#እንድታውቁት: የአሜሪካ ኤምባሲ እና ICS አዲስ አበባ ከ20 በላይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዚቢሽን ያዘጋጃሉ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ሥር የሚንቀሳቀሰው ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationUSA) የምክር ማዕከል ከአለም አቀፉ የህብረተሰብ ትምህርት ቤት (ICS) ጋር በመተባበር ከ20 በላይ ከፍተኛ የአሜሪካ ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበትን የትምህርት ኤግዚቢሽን ሊያካሂድ ነው።…

39178 posts·14467 channels·Sep 15, 2026
topicJuly 2026
Migration — July 2026

ኤል ኒኖ በአፍሪካ ሀገራት እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የኢኮኖሚ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ተባለ። በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ እየታየ ያለውን የሙቀት መጠን መጨመር ተከትሎ የሚከሰተውና "ሱፐር" ኤል ኒኖ (Super El Niño) የተሰኘው ከባድ የአየር ጠባይ መዛባት በጉዳቱ ሰለባ በሆኑ የአፍሪካ ሀገራት ላይ ከ10 ቢሊዮን እስከ 20 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የኢኮኖሚ ጉዳት እንደሚያደርስ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስጠነቀቀ። በአፍሪካ ልማት…

917 posts·671 channels·Jul 27, 2026
orgAugust 2026
Reuters — August 2026

#Somalia 🇸🇴 በሶማሊያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት 2026 እስከ 1.9 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ለከባድ የምግብ እጥረት እንደሚጋለጡና ከእነዚህም መካከል ግማሽ ሚሊዮን ያህሉ ለሞት በሚዳርግ አጣዳፊ የምግብ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መብቶች ተሟጋች ድርጅት (UNICEF) አስታውቋል። ለሀገሪቱ ይደረግ የነበረው የሰብአዊ እርዳታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነሱ ምክንያት እስካሁን 205 የጤና እና የምግብ…

486 posts·370 channels·Aug 21, 2026
countryAugust 2026
Somalia — August 2026

#Somalia 🇸🇴 በሶማሊያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት 2026 እስከ 1.9 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ለከባድ የምግብ እጥረት እንደሚጋለጡና ከእነዚህም መካከል ግማሽ ሚሊዮን ያህሉ ለሞት በሚዳርግ አጣዳፊ የምግብ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መብቶች ተሟጋች ድርጅት (UNICEF) አስታውቋል። ለሀገሪቱ ይደረግ የነበረው የሰብአዊ እርዳታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነሱ ምክንያት እስካሁን 205 የጤና እና የምግብ…

169 posts·101 channels·Aug 21, 2026
orgAugust 2026
UNICEF — August 2026

#Somalia 🇸🇴 በሶማሊያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት 2026 እስከ 1.9 ሚሊዮን የሚደርሱ ህፃናት ለከባድ የምግብ እጥረት እንደሚጋለጡና ከእነዚህም መካከል ግማሽ ሚሊዮን ያህሉ ለሞት በሚዳርግ አጣዳፊ የምግብ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ የተባበሩት መንግሥታት የህፃናት መብቶች ተሟጋች ድርጅት (UNICEF) አስታውቋል። ለሀገሪቱ ይደረግ የነበረው የሰብአዊ እርዳታ በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነሱ ምክንያት እስካሁን 205 የጤና እና የምግብ…

112 posts·86 channels·Aug 21, 2026