teklu_tilahunTE

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

59,486 subscribers
@teklu_tilahun
Information
Languagecommon.languages.am
CategoryMotivate
RegionEthiopia
AudienceGeneral Public
ToneMotivational
Post frequencySeveral Times Weekly
Last postJun 17, 2026 · 3 mo ago
Tags
Analytics
59,486
Subscribers
4.1%
Engagement
100%
Original content
750
Avg length (chars)
Medium
Media richness
None
Ads
Text, Photo
Formats
Channel
Type

This channel is part of the discussion

Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን appears in 9 event pages on TGList
topicAugust 2026
Books — August 2026

#ድልህን_ለማስቀጠል_3_አደገኛ_የጦርነት_ሕጎች፦ 1. ከድል በኋላ አትዘናጋ ሰዎች የሚወድቁት ገና ሳይጀምሩ ሳይሆን፣ አሸንፈናል ብለው ትጥቃቸውን በፈቱበት ቅጽበት ነው። 2. ዓይንህን ከዒላማህ አታንሳ ትንሽ ገንዘብ ስታገኝ ወይም ከፈተና ስትወጣ ጦርነቱ ያበቃ ይመስልሃል፤ ሽንፈት የሚመጣው ግን ስትኩራራ ነው። 3. ያገኘኸው ድል እንዳይቀማና ዘላቂ እንዲሆንልህ ከማሸነፍህ በፊት የነበረህን ዝግጅትና ትኩረት ከድል በኋላም አጥብቀህ ያዝ።…

27605 posts·10021 channels·Aug 31, 2026
topicSeptember 2026
Books — September 2026

#ችላ_ብትላቸው_ዋጋ_የሚያስከፍሉህ_6_የኃይል_ሕጎች፦ 1. ለሁሉም ነገር ምላሽ አትስጥ ጉልበትህን ለሚጠቅምህ ቆጥብ! 2. በችግር ጊዜ ተረጋጋ ያልተረጋጋ አእምሮ መፍትሄ አይወልድም! 3. እንዲያወሩ አድርጋቸው ኃይል ያለው አስወሪ ላይ ነው! 4. ግቦችህን በምስጢር ጠብቅ ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም! 5. ትኩረት ስጡኝ ብለህ አትለምን ዋጋህ ከፍ ሲል በራሱ ጊዜ ይመጣል! 6. ጊዜህን አክብር እውነት ለመናገር ያለ ጊዜህ አንተ ምንም ነህ!…

20564 posts·8664 channels·Sep 17, 2026
orgAugust 2026
Meta — August 2026

#ድልህን_ለማስቀጠል_3_አደገኛ_የጦርነት_ሕጎች፦ 1. ከድል በኋላ አትዘናጋ ሰዎች የሚወድቁት ገና ሳይጀምሩ ሳይሆን፣ አሸንፈናል ብለው ትጥቃቸውን በፈቱበት ቅጽበት ነው። 2. ዓይንህን ከዒላማህ አታንሳ ትንሽ ገንዘብ ስታገኝ ወይም ከፈተና ስትወጣ ጦርነቱ ያበቃ ይመስልሃል፤ ሽንፈት የሚመጣው ግን ስትኩራራ ነው። 3. ያገኘኸው ድል እንዳይቀማና ዘላቂ እንዲሆንልህ ከማሸነፍህ በፊት የነበረህን ዝግጅትና ትኩረት ከድል በኋላም አጥብቀህ ያዝ።…

11613 posts·2401 channels·Aug 31, 2026
topicJuly 2026
Books — July 2026

#ከናርሲስት_ጋር_ግንኙነት_እንደጀመርክ_የምትለይባቸው #5_ፈጣን_መንገዶች፦ 1. ገና ሲጀመር በፍቅር ያጠቃልሉሃል በስጦታና በሚያስጨንቅ ትኩረት ያንበሸብሹሃል። ያኔ መጠራጠር ከሕመም ያድንሃል! 2. ለሁሉም ይቅርታ የምትጠይቀው አንተ ነህ ምንም ባታጠፋም ይቅርታ ጠያቂው አንተ ነህ። 3. እውነታውን ይበርዙታል "በፍጹም እንደዛ አልሆነም" "ስስ ነህ" "መስሎህ ነው" ይሉሃል 4. ከሌሎች ይነጥሉሃል ቀስ በቀስ ቤተሰቦችህና ጓደኞችህን…

10721 posts·5335 channels·Jul 30, 2026
orgSeptember 2026
Meta — September 2026

#ችላ_ብትላቸው_ዋጋ_የሚያስከፍሉህ_6_የኃይል_ሕጎች፦ 1. ለሁሉም ነገር ምላሽ አትስጥ ጉልበትህን ለሚጠቅምህ ቆጥብ! 2. በችግር ጊዜ ተረጋጋ ያልተረጋጋ አእምሮ መፍትሄ አይወልድም! 3. እንዲያወሩ አድርጋቸው ኃይል ያለው አስወሪ ላይ ነው! 4. ግቦችህን በምስጢር ጠብቅ ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም! 5. ትኩረት ስጡኝ ብለህ አትለምን ዋጋህ ከፍ ሲል በራሱ ጊዜ ይመጣል! 6. ጊዜህን አክብር እውነት ለመናገር ያለ ጊዜህ አንተ ምንም ነህ!…

8799 posts·2052 channels·Sep 17, 2026
orgAugust 2026
Google — August 2026

#ድልህን_ለማስቀጠል_3_አደገኛ_የጦርነት_ሕጎች፦ 1. ከድል በኋላ አትዘናጋ ሰዎች የሚወድቁት ገና ሳይጀምሩ ሳይሆን፣ አሸንፈናል ብለው ትጥቃቸውን በፈቱበት ቅጽበት ነው። 2. ዓይንህን ከዒላማህ አታንሳ ትንሽ ገንዘብ ስታገኝ ወይም ከፈተና ስትወጣ ጦርነቱ ያበቃ ይመስልሃል፤ ሽንፈት የሚመጣው ግን ስትኩራራ ነው። 3. ያገኘኸው ድል እንዳይቀማና ዘላቂ እንዲሆንልህ ከማሸነፍህ በፊት የነበረህን ዝግጅትና ትኩረት ከድል በኋላም አጥብቀህ ያዝ።…

6056 posts·2702 channels·Aug 31, 2026