Tech News Et 📲
☎️ For Promotion/ Question : OWNER@CyptoContact🚀 it is a channel for releasing amazing money apps, Tech Information, Telegram bot and websites as well as Airdrop. crypto currency.Apps👉 https://t.me/techappset
This channel is part of the discussion
Tech News Et 📲 appears in 58 event pages on TGListይሄን film ላየው ነው አበረታቱኝ🥀😅
Meta አዲሱን "Movie Gen" የ AI ቪዲዮ እና ድምፅ መፍጠሪያ ለገንቢዎች አቀረበ! 🎬🔊 ሜታ (Meta) በፅሁፍ (Text prompt) ብቻ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቪዲዮዎች ከነ ድምፃቸው (Sound effects) በ AI የሚያመርት አዲስ የ "Movie Gen" ሞዴል ይፋ አደረገ። ሞዴሉ አጫጭር የፊልም ምዕራፎችን እና የሆሊዉድ ስታይል ቪዲዮዎችን በስከንዶች ውስጥ ይፈጥራል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
🏥 ChatGPT ከ325 ሚሊዮን በላይ የህክምና መዝገቦች (Epic System) ጋር ተያያዘ! OpenAI አዲሱን ChatGPT for Healthcare አሰራር በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ከሚጠቀመው Epic የህክምና ሶፍትዌር ጋር አያይዞታል። ይህም ሀኪሞች የካርድ መረጃዎችን እና የህክምና ታሪኮችን በፍጥነት በAI አማካኝነት ተንትነው እንዲረዱ ያደርጋቸዋል። SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
እንግሊዘኛን በቀላሉ እና በፍጥነት ለመናገር የሚረዳ ምርጥ አፕ| Learn English Using This App 🔥🥰 አፑን ለማውርድ ➡️ SHARE 🚀 @technews_et @technews_et
📚🤖 በነጻ የሚገኙ 11 ምርጥ የAI እና Machine Learning መጽሐፍት! 1 Foundations of Machine Learning 🔗 2 Understanding Deep Learning 🔗 3 Introduction to Machine Learning Systems 📘 ክፍል 1: 📘 ክፍል 2: 4 Algorithms for Machine Learning 🔗 5 Deep Learning 🔗 6 Reinforcement Learning 🔗 7…
Android ለ180 የሲስተም ክፍተቶች አስቸኳይ የደህንነት ማስተካከያ (Patch) ለቀቀ ጉግል በሴፕቴምበር ወር የሁለት ደረጃ የደህንነት ማሻሻያውን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በአጠቃላይ 180 የሚሆኑ የስርዓት ደህንነት ስጋቶችን ዘግቷል። በተለይም በWi-Fi እና በSystem ክፍሎች ላይ የነበሩ ከባድ ስጋቶች ያለ ተጠቃሚው እውቅና ስልኮችን ለጥቃት ሊያጋልጡ ስለሚችሉ፣ የAndroid እና Samsung Galaxy ተጠቃሚዎች ስልካቸውን አሁኑኑ…