መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
This is my only real channel. Only in this way will we deeply explore the scientific issues of religion and the mysteries of Ethiopia. The other channels are not mine
This channel is part of the discussion
መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese appears in 5 event pages on TGList34. 🇪🇨 የቅዱስ ሩፋኤል ፓሪሽ (San Rafael Parish) — ኢኳዶር፤ ይፋዊ የአካባቢው መረጃ ስሙ በሊቀ መልአኩ ክብር መሰጠቱን በቀጥታ ያረጋግጣል። 35. 🇬🇹 የቅዱስ ሩፋኤል ፔትሳል ማዘጋጃ ቤት (San Rafael Pétzal) — ጓቲማላ፤ አጠቃላይ የማዘጋጃ ቤቱ ስም የሊቀ መልአኩን ስም ይይዛል። 36. 🇳🇮 የቅዱስ ሩፋኤል ዴል ኖርቴ ማዘጋጃ ቤት (San Rafael del Norte) — ኒካራጓ፤ ቅዱስ ሩፋኤል በይፋ…
🌕🌑 በዓመቱ የ2018 ዓ.ም. የመጨረሻዋ ሙሉ ጨረቃ የሚታይ ከፊል የጨረቃ ግርዶሽ በኢትዮጵያ ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 🔭 ሳይንሳዊ፣ 📖 መጽሐፍ ቅዱሳዊና 🇪🇹 የኢትዮጵያ ሥነ ፈለክ እይታዬ 💥 ባለፈው ዓመት 2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የዓመቱ መጨረሻ የመጨረሻዋ ሙሉ ጨረቃ ጳጉሜን 2 ከምሽቱ 2 ሰዓት ሙሉ የጨረታ ግርዶሽ በአድናቆት አይተናል። 🌓 በዚህም 2018 ዓ.ም በድጋሚ የነሐሴ 22 ማለዳ (ሊነጋጋ) በ2018…
📖 30 መጻሕፍትን ጻፍኩ፤ አሁን ግን ከሁሉም የሚለየውን መጽሐፍ ልጀምር ነው፤ ብዕሩ ፍቅር፣ ቀለሙ ቃል ኪዳን፣ ርዕሱም “ትዳር” ነው! 💍❤️ 30ኛ መጽሐፌን አጠናቅቄ አስመርቄ፤ አሁን ደግሞ የሕይወቴን ዐዲስና ውብ ምዕራፍ ከወት ሣምራዊት ጋር ልከፍት ነው። 📚➡️💍 አንድ ሰው መጽሐፍን ብቻውን ሊጽፍ ይችላል፤ የትዳርን ታሪክ ግን ኹለት ልቦች በአንድ ቃል ኪዳን ይጽፉታል። ❤️ 🌸 እሑድ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም. 🌺…
34. 🇪🇨 የቅዱስ ሩፋኤል ፓሪሽ (San Rafael Parish) — ኢኳዶር፤ ይፋዊ የአካባቢው መረጃ ስሙ በሊቀ መልአኩ ክብር መሰጠቱን በቀጥታ ያረጋግጣል። 35. 🇬🇹 የቅዱስ ሩፋኤል ፔትሳል ማዘጋጃ ቤት (San Rafael Pétzal) — ጓቲማላ፤ አጠቃላይ የማዘጋጃ ቤቱ ስም የሊቀ መልአኩን ስም ይይዛል። 36. 🇳🇮 የቅዱስ ሩፋኤል ዴል ኖርቴ ማዘጋጃ ቤት (San Rafael del Norte) — ኒካራጓ፤ ቅዱስ ሩፋኤል በይፋ…