ነአምን media
Buy adds:- https://telega.io/c/neamn_media <<Neam in the One God God!>> This channel is a channel where orthodox #teachings #songs and #various spiritual literature are released. For all information and comments and to write and participate in the channel, talk to us @theofloss and share the information.
This channel is part of the discussion
ነአምን media appears in 2 event pages on TGListGoogle Geminiን በተለመደው የፕሮ ዋጋ ሳይከፍሉ መሞከር ይፈልጋሉ? ለ18 ወራት በ$1 ብቻ የGemini Pro አቅርቦት ካለዎት፣ የላቁ AI ባህሪያትን በእጅግ ዝቅተኛ ዋጋ ለመጠቀም እድል ሊሆን ይችላል። ዝርዝሩን ይመልከቱ እና ለእርስዎ ተገቢ መሆኑን ያረጋግጡ። ለመክፈት ይህን አንቀጽ ይጫኑ። -
“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳሌ 22:6 የዘመኑ ወላጆች ጭንቀት “በእዚህ በዘመናዊው ዓለም ልጆቻችን ተጠልፈው ከሃይማኖት እንዳይወጡ እንዴት እንጠብቅ?” የሚለው ነው። ይኽንን ችግር ለመፍታት በመጪው ክረምት ከ12 እስከ 18 ዓመት ላሉ ታዳጊ ልጆች በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚሰጥ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC…