ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C 🙌🏻➮ Transfer News➮ Statistics➮ CITY Games Live★ 🏆1× Champions League★ 🏆10× Premier League★ 🏆🏆🏆🏆 HISTORY M4KERS !📍This Is Our City 🩵CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM🦈Owner@John_ThirtyDM : For AD ⤴️✔️
This channel is part of the discussion
MAN CITY XTRA™ appears in 4 event pages on TGList🚨 ሰበርርር ሳቪኒዮ ማንቸስተር ሲቲን ለመልቀቅ በይፋ ጥያቄ አቅርቧል🙂 ሳቪዮ በክረምቱ ለእድገቴ የተሻለ ነው የሚለውን ክለብ መቀላቀል ስለሚፈልግ ከማንቸስተር ሲቲ በዚ ክረምት ለመልቀቅ ወስኗል። [Fabrizio romano]🥇 Share ➠ @MAN_CITY_XTRA Share ➠ @MAN_CITY_XTRA #MCX CHOICE OF ALL!
Samuel luckhurst በቀጥታ የተናገረዉ ዩናይትዶች ጋብሬል ወደ ማን ሲቲ ሊያቀና ይችላል በማለት ስጋት ዉስጥ ገብተዋል ። የ ጄጄ ጋብሬል ወኪሎችም ተጫዋቹ ክለቡን ሊለቅ እንደሚችል ከዚህ ቀደም ለ ዩናይትድ አመራሮች አስጠንቅቀዉ ነበር ! samuel ማለት ታዋቂ የማን ዩናይትድ የዜና ምንጭ ነዉ ። ጋዜጠኛዉ በ Manchester evening news ዉስጥ ለ 11 አመታት ሁነኛ የዩናይትድ ዜና ምንጭ ሆኖ ያገለገለ ሲሆን አሁን ላይ…
ባለፉት 5 ተከታታይ ጨዋታዎች 5 ጎል እና 2 አሲስት ! ካቫን ሱሊቫን 🇺🇸 ከሁለት አመት በፊት ማን ሲቲ ይህንን ድንቅ ተስፈኛ አሜርካዊ ታዳጊ ማስፈረሙ አይዘነጋም። ማን ሲቲ ተጫዋቹን ሲያስፈርምም አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በ 18 አመቱ የማን ሲቲ ቡድን እንደሚቀላቀል በስምምነቱ ዉል ዉስጥ ተካቷል። ተጫዋቹ አሁን ላይ 16 አመቱ ላይ ቢገኝም Philadelphia Union ለክለቡ ከእድሜዉ በላይ እርከን U21 አመት በታች እየታጫወተ…
አባትነት 🩵 PEP GUARDIOLA SALAH 🩵🤍