ከስነ-ፅሁፍ ዓለም
✍ Your channel where fun, educational and serious writings are presented! Become a family of our channel https://t.me/Ethiobooks and 'share' to your friends.
This channel is part of the discussion
ከስነ-ፅሁፍ ዓለም appears in 2 event pages on TGList━ ስልታዊ ማፈግፈግ ━ (Strategic Retreat) ━━━━✦━━━━ ✍ ዶ/ር ኢዮብ ማሞ ' ስልታዊ ማፈግፈግ (Strategic Retreat) ማለት አንድን የጀመርነውን ነገር ርግፍ አድርጎ መተው ማለት አይደለም። ለወደፊት በብቃት ለመንቀሳቀስ ሲባል ለተወሰነ ጊዜ በብልሃት ወደ ኋላ ማፈግፈግ ማለት ነው። በሕይወት ውስጥ አንዳንዴ ለማሸነፍ ምርጡ መንገድ ወደ ፊት መግፋቱን መቀጠል ሳይሆን፤ ቆም ብሎ ማሰብ፣ ሁኔታዎችን መገምገም፣…
አልማዝ ባለጭራ Herpes zoster ━━✦━━ አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster) ህመም በቆዳ ላይ የሚወጣ ሽፍታ ያለው ሕመም ሲሆን ቫሪሴላ - ዞስተር (Varicella zoster) በሚባል ቫይረስ አማካኝነት ይከሠሰታል። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ 20 በመቶ የሚሆነው የዓለማችን ህዝብ በዚህ በሽታ ይጠቃል። ይህ ሕመም የሚከሠሰተው አስቀድሞ ጉድፍ (Chickenpox) በተያዙ ሰዎች ላይ ነው። አልማዝ ባለጭራ እንዴት ይከሠሰታል?…