ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን
+251915955656@Binigirmachew16
This channel is part of the discussion
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን appears in 8 event pages on TGListልጅ ማሳደግ ትልቅ ጥበብ ነው የህፃናት አእምሮ ደግሞ ገና የሚቀረጽ ለስላሳ ጭቃ ነው ዛሬ በቤታችን ውስጥ የምንናገረው እያንዳንዱ ቃል የምናሳየው እያንዳንዱ ባህሪ እና የምንሰጠው ምላሽ የልጆቻችንን የነገ ማንነትና የአእምሮ ጤና (Mental Health) ይወስናል። ጨዋታ ለህፃናት ዝም ብሎ ጊዜ ማሳለፊያ አይደለም የአእምሮአቸው ትልቁ መማሪያ መንገድ ነው ከልጆች ጋር አብሮ መሬት ላይ ወርዶ መጫወት የልጅን የማሰብ ብቃት (Cognitive…
"ጠላትህ ስህተት ሲሠራ አታቋርጠው" የትዕግስት ስነ-ልቦና "Never interrupt your enemy when he is making a mistake." ይህ አባባል ብዙዎቻችን በፊልምና በመጻሕፍት ውስጥ ሰምተነዋል። በጦርነት ስትራቴጂ የተጀመረ ቢሆንም፣ በስነ-ልቦና እና በዕለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ጥልቅ ትርጉም አለው። ስነ-ልቦናዊ ትርጉሙ ምንድን ነው? ይህ አባባል በዋናነት ስለ ትዕግስት እና ስሜትን መቆጣጠር ያስተምራል። ብዙ ሰዎች…
🎉 የክረምት ልዩ ቅናሽ! 🎉 ፔዲ ኬር የህፃናት ህክምና እና የህፃናት ቀዶ ህክምና ማዕከል በዚህ ክረምት በሁሉም የህፃናት ቀዶ ህክምናዎች 10% ቅናሽ መስጠቱን በደስታ ያሳውቃል! 📅 ከሐምሌ 8 እስከ ነሐሴ 24, 2018 ዓ.ም. (July 15 – August 30, 2026) ይህ ልዩ እድል ልጆቻችሁ የሚያስፈልጋቸውን የቀዶ ህክምና አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ እና በከፍተኛ ጥራት እንዲያገኙ ያስችላል። 👨⚕️ ለረጅም አመታት ልምድ…
ልጅ ማሳደግ ትልቅ ጥበብ ነው የህፃናት አእምሮ ደግሞ ገና የሚቀረጽ ለስላሳ ጭቃ ነው ዛሬ በቤታችን ውስጥ የምንናገረው እያንዳንዱ ቃል የምናሳየው እያንዳንዱ ባህሪ እና የምንሰጠው ምላሽ የልጆቻችንን የነገ ማንነትና የአእምሮ ጤና (Mental Health) ይወስናል። ጨዋታ ለህፃናት ዝም ብሎ ጊዜ ማሳለፊያ አይደለም የአእምሮአቸው ትልቁ መማሪያ መንገድ ነው ከልጆች ጋር አብሮ መሬት ላይ ወርዶ መጫወት የልጅን የማሰብ ብቃት (Cognitive…
ትንንሽ ስህተቶች ትልቅ ትዳር ይሰብራሉ። 💍 ከ10ቱ ውስጥ የትኛውን አደረግህ ታወቃለህ? በኮሜንት ንገረኝ 👇 ለቀጣይ ምክር Follow አድር ሙሉውን እዚህ ላይ ማንበብ ይችላሉ
«ሴቷ በዕድሜ ትበልጠኛለች... እሷው ናት ቀድማ በፍቅር የጠየቀችኝ!» በአንድ ጀምበር የአራት ልጆች አባት የሆነው የ27 ዓመቱ ወጣት ፋሲል አነጋጋሪና ልብ የሚነካ እውነተኛ የህይወት ታሪክ! 👶❤️ ከሰሞኑ በማህበራዊ ሚዲያው ከፍተኛ መነጋገሪያ የሆነውና በአንድ ጊዜ አራት መንታ ልጆችን (ሦስት ሴትና አንድ ወንድ) በሰላም የተገላገሉት ጥንዶች ታሪክ በርካቶችን እያስደነቀ ይገኛል። ይሁን እንጂ ከዚህ አስደሳች ዜና ጀርባ ብዙዎች ያላወቁት፣…