Failure is not falling, but not trying to get up from where you fell. Be Strong💪😌
This channel is part of the discussion
astemari_tarikoch appears in 3 event pages on TGListGeneration Z [ Gen Z ] የሚባለው የዚህ ዘመን ትውልድ ታዳጊ ወጣት እድለኛ አይደለም። በተለይ ደግሞ ከ 21 እስከ 25 አመት ያለው ወጣት ብዙ አስቸጋሪ ፈተናዎች ገጥመውታል ማለት ይቻላል። የ Highschool እና University ተማሪ እያለ -- Covid 19 መጣ። ትምህርቱን ሲጨርስ -- አለም ተተረማ-መሰች ፤ the world became more tense. ስራ ልቀጠር ሲል -- ለ 10 ሺ ብር ደሞዝ የ 10 አመት…
Generation Z [ Gen Z ] የሚባለው የዚህ ዘመን ትውልድ ታዳጊ ወጣት እድለኛ አይደለም። በተለይ ደግሞ ከ 21 እስከ 25 አመት ያለው ወጣት ብዙ አስቸጋሪ ፈተናዎች ገጥመውታል ማለት ይቻላል። የ Highschool እና University ተማሪ እያለ -- Covid 19 መጣ። ትምህርቱን ሲጨርስ -- አለም ተተረማ-መሰች ፤ the world became more tense. ስራ ልቀጠር ሲል -- ለ 10 ሺ ብር ደሞዝ የ 10 አመት…
የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ የእናቱን ቃል ለማክበር የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና ከቀብር በፊት እና በኃላ ለፈተና የተቀመጠው ካሊድ #Ethiopia | ይሕ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል ገና የአስራ አራት ዓመት ልጅ ነው።ከሑለት ታናናሽ ወንድሞቹ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር ኤካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ከእናቱ ጋር ይኖራል። ካሊድ ከእናቱ ጋር ሲኖር ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ ሌላ ትዳር መስርቶ ጅጅጋ ከተማ ይኖራል። ካሊድ…