We are a channel for posting job advertisements in any sector in Adama city. Send us your job advertisement. Contact us: @mik_ket@Adama_jobs_AfaanOromoo@super_adama
This channel is part of the discussion
Adama Jobs appears in 3 event pages on TGList💫Yach Digital Art School 👉Graphics design & Video Editing ነገ(25/11/2018) 🕔09፡00 ስልጠና ይጀመራል። ☎️ 0996385076 / @yach_tech 📍አድራሻ: 04 መስቀለኛ ከንግድ ባንክ ተሻግሮ ያለው ትቅዋ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ያች ዲጂታል አርት ማሰልጠኛ
💫 አዳማ ጀርመን ሆቴል፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡ 🕔ማብቅያ ቀን፡ 01-12-2018 📍አድራሻ፡ አዳማ ራስ ፊትለፊት 📱0924781732 # ለሁሉም የስራ መስክ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል። ————————————— 1)አትክልተኛ 🚻ፆታ: ወንድ 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2 🥇ልምድ፡ ያለው # የትምርት ደረጃ:8ኛ ክፍል። ————————————— 2) House Keeper 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ…
🧰ሙያ፡ ሽሮ የምታዘጋጅ ባለሙያ 🏭የድርጅት ስም፡ Siyam Caffe ena Restaurant 🕔ማብቂያ ቀን፡ 30/11/2018 📍አድራሻ: አዳማ ወንጂ ማዞሪያ 🚻ፆታ: ሴት 🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1 🥇ልምድ፡ ያላት 📱0911963657 💰ደሞዝ፡ 5000 # ትራንስፖርት እና ምግብ ከድርጅቱ። # በእድሜ ከፍ ያሉ ቢሆን ይመረጣል። @adama_jobs