| صحيح | العدالة الحب | ✔ علم النفس | الفرد المتغير يغير العالم! تابع قناتي على اليوتيوب للعثور على مقاطع فيديو معدة حول علم النفس المختلف والتفكير الإنساني المتقدم. "حان وقت المعرفة والتغيير" https://www.youtube.com/user/TheNahusenai عنوان الفيسبوك fb.com/psychologyabc
This channel is part of the discussion
ናሁሰናይ ፀዳሉ አበራ 🤷♂ appears in 2 event pages on TGList🚀 የበታችነት ስሜትን ድባቅ የምንመታባቸው 6 መንገዶች! ኢንስታግራም ላይ የጓደኞችህን ፎቶ ስታይ ወይም ስራ ቦታ ካንተ የተሻለ ተከፋይ ያለ ሲመስልህ "እኔ እኮ አነሳለሁ" ብለህ አስበህ ታውቃለህ? የበታችነት ስሜት ተፈጥሮአችን ሳይሆን በሂደት የምንጭነው "ቫይረስ" ነው። ይህንን ቫይረስ "Format" የምናደርግባቸው 6 ተግባራዊ መንገዶች፦ ✨ 1. በሌሎች ማረጋገጫ (Validation) ላይ ጥገኛ አትሁን የአሁኑ ህይወትህን 'ላይክ' እና…
🛡️ የማይበገረውን ማንነት የመገንቢያ 7 ስልቶች! በራስ መተማመን 'ተሰጥኦ' ሳይሆን እንደ ጡንቻ በልምምድ የሚዳብር የስነ-ልቦና እሴት ነው። 'አልችለውም' ብለህ በመፍራት ያጣሃቸውን ዕድሎች ለመመለስ እነዚህን 7 ነጥቦች ተለማመድ፦ 🕵️♂️ 1. ተቺ ሃሳቦችን ነቅለህ አውጣ፦ አእምሮህ "አንተ ደካማ ነህ" ሲልህ እንደ ፖሊስ "ማስረጃህ ምንድነው?" ብለህ ጠይቀው። ብዙ ጊዜ እነዚህ ድምጾች የልጅነት ትችቶች እንጂ የእውነት ውጤቶች…