የህ

የህንድ ፊልሞች በትርጉም ™

114,145 مشترك
@hindi_filmbetrgum
حول

❤ للحصول على صندوق الوارد الترويجي -@Ethreum_holder إذا كنت ترغب في الحصول على أفلام هندية والعديد من الأفلام الترفيهية والتعليمية، فقل "انضم".

معلومات
اللغةcommon.languages.am
الفئةأفلام
المنطقةدولي
الجمهورعامة الناس
النبرةEntertainment
تكرار النشرعدة مرات أسبوعيا
آخر منشور10 مايو 2026 · قبل 2 شهرًا
وسوم
تحليلات
114,145
المشتركون
2.4%
التفاعل
100%
محتوى أصلي
746
متوسط الطول (حرف)
عالي
ثراء الوسائط
لا يوجد
إعلانات
نص, صورة
الصيغ
قناة
النوع

This channel is part of the discussion

የህንድ ፊልሞች በትርጉም ™ appears in 3 event pages on TGList
topicJuly 2026
Cinema — July 2026

🎪|| ርዕስ - MOMACU ||🥰ታሪኩ - የሚያተኩረው ተራ እና ምስኪን በሆኑ የገጠር/የትናንሽ ከተማ ሰዎች ላይ ነው። እነዚህ ሰዎች ባልተጠበቀ አጋጣሚ ውስጥ ገብተው ከባድ ችግር ወይም የገንዘብ/የወንጀል ውጥንቅጥ ውስጥ ይወድቃሉ ። እናም ችግራቸውን ለመፍታት እና ከአስቸጋሪ ሁኔታ ለመውጣት ባላቸው ቀላል አእምሮ እና በእጃቸው በሚገኙ መሣሪያዎች (እንደ ሞተር፣ ደበል/ማችስ እና ካተር ያሉ ነገሮችን በመጠቀም) አስቂኝ፣ ውጥረት የሞላበት…

6081 posts·2883 channels·21 يوليو 2026
topicJuly 2026
Crime — July 2026

🥰|| ርዕስ - Ankur arora murder 🎪ታሪኩ || የስልጣን እና የወንጀል አለም፡ ጆኒ ካይዛድ ካምባታ ከሚባል ተፅዕኖ ፈጣሪ ባለሀብት እና ሚዲያ ባለቤት ጋር ይገናኛል። ካይዛድ ጆኒን "Bombay Velvet" የተባለውን ዘመናዊ እና ውድ ክለብ እንዲያስተዳድ ያደርገዋል ። ነገር ግን ክለቡ በጀርባው ለፖለቲካዊ ሴራ፣ ለመሬት ዝርፊያ እና ለህገ-ወጥ ስራዎች መጠቀሚያ ነው ። በአጠቃላይ ፊልሙ አንድ ተራ ወጣት ስልጣን እና ሀብት…

1692 posts·1190 channels·28 يوليو 2026
cityJune 2026
Rome — June 2026

ርዕስ - Jawani Toh Ishq Hona Hai " || 🥰 🥰​|| ታሪኩ ፦ ደስ የሚል አስቂኝ የቦሊውድ የፍቅር ኮሜዲ (Romantic Comedy) ፊልም ነው ። በፊልሙ ላይ ታዋቂዎቹ ተዋናዮች ቫሩን ዳዋን፣ ፑጃ ሄግዴ እና ምሩናል ታኩር በዋና ገጸ-ባህሪነት ይተውኑበታል። በወጣትነት የፊልም ህይወት፣ በፍቅር ትሪያንግል እና በአስቂኝ ሁነቶች ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው ። በታዋቂው ዳይሬክተር ዴቪድ ዳዋን የተመራ ሲሆን በደመቁ ቀለማትና…

110 posts·67 channels·30 يونيو 2026

المزيد...