[ Fresh Graduates and Exp ] Jobs by Federal Civil Service Commission | Jobs Opportunity July 30 | 2026
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት 5 ተቋማት ክፍት የሥራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ከታች በተቀመጠው የያንዳንዱ ሊንክ በመጫን Online ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት
ለኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
ለኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት
ለፌደራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን
ለኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን
Audit Work Executive II (የኦዲት ሥራ አስፈጻሚ II) Women's and Social Affairs Inclusion Executive I (የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች አካተት ትግበራ አስፈጻሚ I) Strategic Affairs Work Executive II (የስትራቴጂክ ጉዳዮች ሥራ አስፈጻሚ II) Competency and Human Resource Administration Work Executive II (የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ II) Purchasing Specialist IV (የግዢ ባለሙያ IV) Accountant IV (አካውንታንት IV) Digital Health Insurance Infrastructure Development Administration Desk Head (የዲጂታል ጤና መድህን መሰረተ ልማት ልማት አስተዳደር ዴስክ ኃላፊ) Digital Health Insurance Infrastructure Development Administration Specialist IV (የዲጂታል ጤና መድህን መሰረተ ልማት ልማት አስተዳደር ባለሙያ IV) Accountant III (አካውንታንት III) Human Resource Administration Specialist III (የሰው ሀብት አስተዳደር ባለሙያ III) Network Administrator IV (የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር IV) Transport Engagement Service Head (የትራንስፖርት ስምሪት አገልግሎት ኃላፊ) Renewable Energy and Electromechanical Equipment Training and Advisory Specialist III (የታዳሽ ኃይልና ኤሌክትሮሜካኒካል መሳሪያዎች ቴክኖሎጂ እና ማማከር ባለሙያ III) Groundwater Exploration and Drilling Technology Training & Advisory Specialist IV (የከርስ ምድር ውሃ ፍለጋ እና ቁፋሮ ቴክኖሎጂ ና እና ማማከር ባለሙያ IV) Senior Researcher (ከፍተኛ ተመራማሪ) Associate Researcher II (ተባባሪ ተመራማሪ II) Geotechnical Investigation Advisory Specialist III (የጂኦቴክኒካል ምርመራና ማማከር ባለሙያ III) Executive Secretary I (ኤክዚክዩቲቭ ሰክሬታሪ I) Senior Financial Auditor II (ከፍተኛ የፋይናንስ ኦዲተር II) Junior Ethics and Anti-Corruption Specialist (ጁኒየር የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ባለሙያ) Senior Plan Preparation and Monitoring Specialist II (ከፍተኛ የዕቅድ ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ II) Driver (ሹፌር) Domestic Trademark Examination Specialist III (የሀገር ውስጥ የንግድ ምልክት ምርመራ ባለሙያ III) International Trademark Examination Specialist III (የዓለም አቀፍ የንግድ ምልክት ምርመራ ባለሙያ III) Domestic Trademark Examination Specialist II (የሀገር ውስጥ የንግድ ምልክት ምርመራ ባለሙያ II) International Trademark Examination Specialist II (የዓለም አቀፍ የንግድ ምልክት ምርመራ ባለሙያ II) Patent Clients Administration Specialist II (የፓተንት ደንበኞች አስተዳደር ባለሙያ II) Trademark Clients Administration Specialist II (የንግድ ምልክት ደንበኞች አስተዳደር ባለሙያ II)
How to Apply
https://elelanjobs.com/job/federal-civil-service-commission-jobs-opportunity/
ሁሉም ክፍት ስራዎችን Telegram ላይ ለመለቀቅ ብዙ ስለሆነ ሁሌም website ላይ በመግባት የምትፈልጉትን የስራ እድል ይመለከቱ
Website Link https://elelanjobs.com