ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! **** ውድ ደንበኞቻችን፡
ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.7848 በመቶ ጉርሻ፤
እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ተጨማሪ 6.4306 በመቶ ጉርሻ የምናበረክትልዎ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
*** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
combanketh.et