और पोस्ट — पेज 3

कुल 63 पोस्ट
З
Запретная История
@zapretistoria
119

Повестка 2030: цифровой намордник — на каждый континент, в каждую голову

Британцы бузят: 2,8млн подписей против BritCard. Правительство лепечет про "борьбу с нелегальной иммиграцией" — той самой, которую сами же старательно завозили.

Смешно. Но BritCard — лишь вишенка на глобальном торте.

Пока британцы чешут затылки, остальной мир уже построился. ЕС разворачивает EUDI Wallet, массовое внедрение — 2026г.

Швейцария с трудом протащила e-ID через референдум. Индия расширяет Aadhaar, добавляя распознавание лиц. Китай запустил онлайн-аутентификацию. Южная Корея, Вьетнам, Лаос, Папуа — Новая Гвинея, Австралия — все в деле. Мексика вводит обязательный биометрический CURP с 2026г. Эфиопия требует цифровую Fayda для банковских операций. Нигерия расширяет NIN, Замбия разворачивает INRIS при поддержке Всемирного банка. Шестнадцать стран на всех континентах.

Случайность? Разумеется. Просто всем одновременно захотелось цифрового порядка. Без лица — ни шагу. Без биометрии — ни покупки. А вы думали, цифровой концлагерь строят для кого-то другого?

J
Josad Software Jobs
@josad_software
2K

Software Developer Graduate Trainee Company: Digaf Microcredit Provider S.C Digaf Microcredit Provider S.C. (Digaf MFI) is looking for 10 talented Fresh Graduate Software Developer Trainees to join our growing Technology Team.As Ethiopia's digital-first microfinance institution, you'll have the opportunity to work on enterprise banking platforms, mobile applications, APIs, AI-enabled solutions, and innovative digital financial products that make a real impact.Eligibility 2026 bachelor's degree graduates in:Software EngineeringComputer ScienceInformation TechnologyComput...view detail

#Linkedin #software #developer #graduate #trainee #josad #tech_jobs

View on source

@josad_software

E
EEP Communication
@eepcommuication
2.9K

ተቋሙ በውጭ ምንዛሪ የ475 ሚሊየን ዶላር ሽያጭ አከናውኗል ………///…….. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት በውጭ ምንዛሪ የ475 ሚሊየን ዶላር ሽያጭ ማከናወኑን የተቋሙ የኮርፖሬት ፋይናንስና ሀብት አስተዳደር ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡

ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ደመረ አሰፋ እንደገለፁት በውጭ ምንዛሪ የ455 ሚሊየን ዶላር ሽያጭ ለማከናወን ታቅዶ የ475 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ሽያጭ በማከናወን ከዕቅዱ የ5 በመቶ ብልጫ ያለው አፈፃፀም ተመዝግቧል፡፡

ለጎረቤት ሀገራት የ140 ነጥብ 19 ሚሊየን ዶላር ኃይል ሲቀርብ ለቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ደግሞ የ335 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ሽያጭ መከናወኑን ገልፀዋል፡፡

በውጭ ምንዛሪ የተከናወነው ሽያጭ ከአምናው ተመሳሳይ ሽያጭ የ41 በመቶ ብልጫ እንዳለው ጠቁመዋል፡፡

💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብ↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክ↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገጽ ይጎብኙ https://www.eep.com.et ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም

E
EEP Communication
@eepcommuication
2.5K

"የፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ለሚታዩ ችግሮች ሁሉም ኃላፊነት ወስዶ መስራት አለበት!" ኢንጂነር አሸብር ባልቻ .......///….... የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሚያከናውናቸው የኃይል መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ የሚታዩ  ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ሁሉም ሠራተኛ እና የሥራ መሪ ኃላፊነት ወስዶ መስራት እንዳለበት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ አሳሰቡ።

ተቋሙ የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀሙን ከሠራተኞችና ሥራ መረዎች ጋር በመሆን ገምግሟል።

በበጀት ዓመቱ በኦፕሬሽንና በፕሮጀክት ግንባታ አፈፃጸም እንዲሁም በሰው ኃይል ልማት፣ በፋይናንስ፣ በኮርፖሬት ገቨርናንስ፣ በዲጂታላይዜሽንና በንብረት አስተዳደር የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት በተቋሙ የኮርፖሬት ፕላኒንግ ዘርፍ ተወካይ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ያለውአይቀር ማንደፍሮ ቀርቧል፡፡

በሪፖርቱ በገቢ አሰባሰብ፣ የኃይል ማንጫ ፕሮጀክቶችን አጠናቆ ወደ ኦፕሬሽን ማስገባት፣ በራስ አቅም ፕሮጀክቶችን የማከናወን አቅም እያደገ መምጣት፣ በኃይል ማመንጨትና ሽያጭ እንዲሁም የኃይል መሰረተ ልማት ደህንነትን በማስጠበቅ በኩል በበጀት ዓመቱ የተሻለ አፈፃፀም መመዝገቡን ተናግረዋል፡፡

ከኃይል መሰረት ልማት ግንባታ አንጻር በኃይል ማመንጫ ዘርፍ አምስት ፕሮጀክቶች እና በኃይል ማስተላለፊያና ማከፋፈያ ዘርፉ 31 ፕሮጀክቶች በተለያዩ ደረጃ ላይ እንደሚገኙም ጠቁመዋል፡፡

የተመረተ የኤሌክትሪክ ኃይልን ከማሳደግ አንጻር በ2017 በጀት ዓመት 29 ሺህ 480 ጊጋ ዋት ሰዓት ምርት እንደነበረ ያስታወሱት አቶ ያለውአይቀር በ2018 በጀት ዓመት 35 ሺህ 734 ጊጋ ዋት ሰዓት ማመንጨት መቻሉንና ይህም ካለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ21 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን ገልፀዋል።

በ2018 በጀት ዓመት 477 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ መገኘቱን የጠቆሙት ተወካይ ሥራ አስፈፃሚው በ2017 በጀት ዓመት ከተገኘው 337 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ገቢ የ41 ነጥብ 5 በመቶ ብልጫ ያለው መሆኑን ተናግረዋል፡፡

በነዳጅ እጥረትና በጸጥታ ችግር ውስጥ ሆኖ የተመዘገቡ ዓመታዊ አፈጻጸሞች ተቋሙን ከነበረበት ኪሳራ በማውጣት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ትርፍ እንዲያስመዘግብ ያደረገ መሆኑንም አብራርተዋል፡፡

ይሁን እንጂ አዲሱን የካሳ አዋጅ ሙሉ በሙሉ ለመተግበር፣ የግንባታ ሥራቸው የሚጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በወቅቱ የካፒታላይዜሽን ሥራ ለመስራት እና ከተቋሙ አቅምና ከሀገራዊ ፍላጎት ጋር በተጣጣመ መንገድ ፕሮጀክቶችን በታቀደላቸው ጊዜና ጥራት ለማከናወን እንዲሁም የባለሙያዎችን አቅም ለማጠናከር ቀጣይ ሥራ እንደሚፈልግም ተናግረዋል፡፡

በቀረበው ሪፖርት ላይ በተሳታፊዎች ጥያቄዎችና አስተያየቶች ተነስተው በሚመለከታቸው የዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል፡፡

በግምገማው ላይ የማጠቃለያ ሀሳብ የሰጡት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ እንደገለፁት በበጀት ዓመቱ በተከናወኑ ተግባራት እንደ ሀገር የነበረውን 15 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት ያልበለጠ የኢነርጂ ምርት ወደ 35 ሺህ ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ማሳደግ ተችሏል፡፡

ሆኖም ከፕሮጀክት አፈጻጸም ጋር ተያይዞ ያልተሻገርናቸውን ችግሮች ለመፍታትና ብክነትን ለማስወገድ ኦዲት በማድረግ እንዲሁም የክትትልና የቁጥጥር ሥርዓቱን በማጠናከር ውጤት ለማስመዝገብ ሁሉም መረባረብ አለበት ብለዋል።

ሁሉም ሠራተኛና የሥራ መሪ የእኔንት ስሜትን በመላበስና ሌት ተቀን በመስራት የተቋሙን መልካም ስምና ዝና በመጠበቅ በኩል ኃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት ጠቅሰዋል።

እንደ ኢንጂነር አሸብር ገለፃ ሀገሪቱ ቀጣይነት ባለው ዕድገት ውስጥ የምትገኝ በመሆኑና በርካታ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ እየገቡ በመሆናቸው ሀብትን በአግባቡ በማስተዳደርና አሰራሩን በማዘመን በኃይል አቅርቦት አስተማማኝነት ላይ በትኩረት መስራት ይገባል።

በቀጣይ በጀት ዓመት እያንዳንዷ ኪሎ ዋት ስዓት ሳትባክን ወደ ገንዘብ ለመለወጥና የፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ አፋጣኝ ውሳኔዎችን ለመስጠት መረባረብም ይገባል ብለዋል።

በበጀት ዓመቱ በብዙ ችግሮች ውስጥ በማለፍ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ዋና ሥራ አስፈፃሚው ጠቁመዋል።

አሰራርን በማዘመንና ብክነትን በማስወገድ ኢትዮጵያን ብርሃን ለማድረግ በሚደረገው ጉዞ ሁሉም ሠራተኛ ድርሻውን በመወጣት አሻራ ማሳረፍ እንዳለበት አቅጣጫ ሰጥተዋል።

💡 "ንፁህ ኢነርጂ ለተሻለ ህይወት!”

📌ፌስቡክ↠https://www.facebook.com/Ethioelectric 📌ቴሌግራም↠https://t.me/EEPCommuication 📌ሊንክዲን↠ https://www.linkedin.com/company/ethiopian-electric-power 📌ዩትዩብ↠https://www.youtube.com/@ethiopowermedia 📌ቲክቶክ↠https://tiktok.com/@ethio_power 📌ድረ- ገጽ ይጎብኙ https://www.eep.com.et ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም

К
Кооператив Чёрный
@chernyicooperative
729

В это воскресенье на каппинге попробуем лоты от Rockets.coffee — крупного обжарщика из Москвы.

Отличительная черта Rockets — использование конвекционных ростеров при обжарке кофе. Благодаря практически полному отсутствию кондукции кофе получается невероятно чистым, ароматным и лёгким.

На каппинге попробуем пять лотов из дегустационного набора № 1:

• Кения Руги Гумба AA, мытая обработка. Сорта арабики: SL28, SL34, Руиру 11, Батиан. Лот со станции обработки Гумба, округ Ньери.

• Руанда Фидель Муньенсанга, натуральная обработка. Сорт арабики: бурбон. Лот со станции Бумбого в округе Гакенке, которой управляет Фидель Муньенсанга. Это одна из самых современных и перспективных станций обработки в северной части Руанды.

• Танзания Тадео, мытая обработка. Сорт арабики: бурбон. Лот с фермы Тадео в регионе Ихомбе, принадлежащей Тадео Мвакиласе.

• Эфиопия Арбегона, мытая обработка. Местные разновидности арабики. Лот из деревни Арбегона, обработанный на станции Дуванчо в регионе Сидамо. После депульпации кофе ферментируют 36–48 часов.

• Эфиопия Данби Уддо, натуральная обработка. Местные разновидности арабики. Лот из Данби Уддо, регион Гуджи, Оромия.

После каппинга все лоты можно будет попробовать в воронке или аэропрессе.

Вход свободный, запись не требуется. Ждём вас в воскресенье в 12:00. Лялин переулок, 5, стр. 1.

G
GAT and Opportunities
@ethiogat
135

Ethiopian Engineering Corporation Transport Sector Jobs Vacancy

​Position 1: Junior Civil Engineer-Transport Infrastructure Design and Consultancy Sector

Position 2: Work Inspector-Transport Infrastructure Design and Consultancy Sector

Position 3: Draft Person-Transport Infrastructure Design and Consultancy Sector

Position 4: Structural Inspector-Transport Infrastructure Design and Consultancy Sector

Position 5: Quantity Surveyor-Transport Infrastructure Design and Consultancy Sector

Position 6: Senior Quantity Surveyor-Transport Infrastructure Design and Consultancy Sector

ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለማመልከት               👇👇👇 https://abayjobs.com/ethiopian-engineering-corporation-jobs-vacancy-6124

🔴 Deadline: August 3, 2026

▫️ Share & Forward For Your Beloved ሌሎች ስራዎችን ለማግኘት ከስር ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ               👇👇👇👇👇👇       https://t.me/+S7N870Nc3hUxhIps https://t.me/+VkMfRkfah72HjeSS https://t.me/+T3CdkCjJo6f7VTry

F
Future Aviators Channel
@futureethiopianpilots
4K

Message from Batch 293

🌱 Ethiopian Aviation University AMT Trainees – Batch 293 🌳

A heartfelt thank you and congratulations to everyone in Batch 293 for participating in today's incredible tree-planting initiative!

Through our unity, teamwork, and shared commitment, we successfully planted 108 seedlings as part of Ethiopia's Green Legacy Initiative.

Let's continue to carry this spirit of teamwork, dedication, and environmental responsibility as we move forward together on our aviation journey. ✈️💚

Special thanks to our respected Engr. Telila Deressa, Head of AMT, for the guidance, encouragement, and unwavering support.

N
New Vacancy የስራ ማስታወቂያ
@bank_vacancy
726

#ለመጨረሻ_ጊዜ_የወጣ(ሀምሌ/22) #የቅጥር_ማስታወቂያ Vacancy at #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ °945 በላይ ቦታዎች ላይ በ0 አመት መቅጠር ይፈልጋል

🌟 COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA በ2019 የባንኩን ቅርንጫፎች ከፍ ለማረግ የመጨረሻ ዙር ያወጣው አስቸኮይ የስራ ማስታወቂያ በክልል ከተሞች ተጨማሪ (38) አዳዲስ ቅርንጫፎችን በመክፍት ዝግጅቱን አጠናቆ በቅጥር ላይ ይገኛል

በመሆኑም በነዚህ አዳዲስ ቅርንጫፎች ተቀጥርው የሚሰሩ ከ945 በላይ ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Traines)  ቀጥሮ ማስራት ይፈልጋል ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማንኛውም ከ0 አመት እና የስራ ልምድ ጀምሮ Jobs የሚለውን መተግበሪያ(application) በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ።

ለማመልከት፣ ክፍት የሥራ ቦታውን መሥፈርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ለማመልከት ከታች ባለው  #መተግበሪያ(app) በመጫን መመልከት ይችላሉ።

🔔በዚህ መሠረት ጀማሪ የባንክ ባለሙያ (Bank Trainee) ክፍት የሥራ ቦታ አመልካቾች መተግበሪያውን በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

✏️ምዝገባው የሚጠናቀቅበት እለት እስካሁን ድረስ ይፋ ያላረገ ቢሆንም የተመዝጋቢው ቁጥር ከበቂ በላይ ከሆነ በማነኛውም ቀን ምዝገባውን እንደሚያቋርጠው ገልፆል።

ምዝገባውንም በማነኛውም አንድሮይድ(ተች ስልኮች) መሙላት ይችላሉ ኦላይን መመዝገቢያውን መተግበሪያውን ለመጫን በዚህ ሊንክ ይመልከቱ Apply online:-https://bit.ly/4vODJHf Apply online:-https://bit.ly/4vODJHf

✅Register Vacancey For Free👇 📌 https://t.me/BANK_VACANCY_BOT 🔰Please Don't forget to share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ

L
LinkUp Addis
@linkupaddis
491

Register for Great Ethiopian Run with Telebirr!

Be one of 60,000 participants!

Registration Fees

- Green Start (starting opposite Ghion Hotel and featuring race number): 950 ETB - Red Start (starting from Meskel Square): 790 ETB

2026 Great Ethiopian Run 10K, presented by Bank of America

@linkupaddis

H
Harmee-News
@harmeenews
578

#New / የምርጫ ጣቢያ አዲስ  አስፈጻሚዎች ቅጥር ማስታወቂያ/ National Election Board of Ethiopia ( ከዛሬ ሐምሌ 24  ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10  ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ ያሳውቃል)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  7ኛውን ዙር ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አከናውኖ ውጤቱን ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ይሁንና በ11 ምርጫ ክልሎች የምርጫ ውጤት ሊያዛባ የሚችል ጉልህ የሆነ የምርጫ ሕግ ጥሠት መፈጸሙ በማስረጃ ስለተረጋገጠ ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድ መወሠኑም እንዲሁ  ይታወቃል፡፡ አዲስ  አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማማላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።

የምልመላ መሥፈርት፡-

• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣ • የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣ • የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣ • የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ ባቋቋማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣ • የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ምትችል፣ • (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)

📌ሰለ ሰራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉Apply Online:- https://ethioworks.com/national-election-board-of-ethiopia-vacancy/

=> ሌሎች ዌብሳይቱ ላይ በቅርብ የወጡትን ለማያት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ => www.harmeejobs.com

follow us➘➘ Telegram:- https://t.me/harmeejobs

🔰Please Don't forget to share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ