💡 ለምን አሁን Prompt Engineering መማር አለብዎት?
🤖 በአሁኑ የ AI ዘመን (Artificial Intelligence Era) ትልቁ እና ውድ ክህሎት የቴከኖሎጂው ባለቤት መሆን ሳይሆን AIን በትክክል ማዘዝ እና ማሰራት ነው። ይህም ምን አልባት coding፣Education እንዲሁም ሌሎች የሥራ ዘርፎች ሙሉ አቅም እያወጡ መሥራት ሳይሆን አሳብን በመጻፍ መሥራት የሚጀመርበት Era ነው። ይህም ትምህርት ሚኒስቴር እንኳን Tikvah ላይ በተገለጸው መሠረት Ai ለአስተማሪዎች አዘጋጅቷል ፈተና፣አሳይመንት የመሳሰሉትን በ Ai ለማዘጋጀት እናስ አሁን የ Ai አቅም አያችሁት በምን ደረጃ እንዳለ? Prompt Engineering ማለት አዲሱ የሰው እና የኮምፒውተር መግባቢያ ቋንቋ ነው። ይህንን ከህሎት የያዘ ሰው በስራ ቦታው ላይ የ 10 ሰራተኛን ስራ በአንድ ጊዜ መስራት የሚችል ብቃት ይኖረዋል፤ የራሱን ቢዝነስ ለመጀመርም ሆነ በሙያው ተፈላጊ ለመሆን ወሳኝ ቁልፍ ነው!
✨ የኮርሱ ልዩ ባህሪያት፦
🤳 Online Bootcamp፦ ካሉበት ሆነው በተመቸዎት ቦታ መማር ይችላሉ፡፡
🗓 የቆይታ ጊዜ፦ ለ 1 ወር የሚቆይ ጥልቅ ስልጠና (በሳምንት 3 ቀን የሚሰጥ)።
👨💻 Vibe Coding Environment፦ ዝም ብሎ ቲዎሪ ሳይሆን፣ ከተግባራዊ Project-based ስራዎች ጋር ከህሎትዎን የሚያሳድግ የጋራ ስራ。
🧑🎓 For Education: አሁን ላላችሁበት ለየትኛውም የትምህርት ደረጃ ማለትም University, Elementry ወይም High School ብትሆኑም General Assignment ከመሥራት ወጥታችሁ የማትከፍሉት አስጠኝና መንገድ የሚያሳይ ከ real world ጋር ያለውን ግንኙት እያስተሳሰረ ያስተምራችኋል ይህንንም በዚሁ ስልጠና የምታገኙ ይሆናል።
💭 For Freelance: አዲስ ሥራ መሥራት ብትፈልጉ ወይም የራሳችሁን ሥራ ማስፋት እና ስራ ሲጠፋ የምትከተሉትን Strategy እንዲሁም SOP የሚነድፍላችሁ የቢዝነሳችሁ Manager ሆኖ ማሰራት የምትችሉበት አቅም እና ሌሎችም ብዙ ጥቅማ ጥቅም የምታገኙ ይሆናል።
✔️ Verified Credentials፦ ኮርሱን ሲያጠናቅቁ በ Aser Academy እና Remedial Hub በጋራ የተዘጋጀ Certificate of Completion ዲጂታል (Co-lab Certificate) ያገኛሉ፡፡
🚨 የ Ai መልስ የእናንተ የማሰብ አቅም ነው 🚨 - ማሰብ በሚያስፈልግበት ዘመን እያንዳንዱን Step እንደ ድሮ ገበሬ ሰብላችሁን ለማዘጋጀት አትሞክሩ。
🔥 ዕድሉ ሳያመልጣችሁ እና ዋጋው ሳይጨምር አሁኑኑ ተመዝገቡ የወደፊት ሕይወታችሁንም ዛሬ ገንቡ!!!
ብልህ ሁኑ ሳይረፍድባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ፡ 👉 @AserRemedialCourseBot ✔️
Aser Academy × Remedial Hub - ዛሬን ተማማሩ!🎯