Más publicaciones — página 5

100 publicaciones en total
E
ETHIO LIVERPOOL
@liverpooll_fans
252

OFFICIAL✅

ሉካ ስቲቨንሰን በኢንግሊሽ ቻምፒዮንሺፕ ከሚወዳደረው ቦልተን ዋንደርረርስ ጋር ያለውን የዝውውር ሂደት ሙሉ በሙሉ አጠናቋል።

ዝውውሩ በ700 ሺህ ፓውንድ (€700k) የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ሊቨርፑል ተጫዋቹ ወደፊት ወደ ሌላ ክለብ በሚሸጥበት ጊዜ ከሚገኘው የዝውውር ሂሳብ ላይ የ20% ድርሻ እንዲኖረው በስምምነቱ ውል ውስጥ አካቷል።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans

E
ETHIO LIVERPOOL
@liverpooll_fans
166

ሊቨርፑል በዚህ ክረምት ለ 1. FSV ማይንዝ የተከላካይ አማካይ ካይሹ ሳኖ (25) 'ትልቅ አቅርቦት' ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።

​🔄 አርሰናል፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቦሩሲያ ዶርትሙንድም የሱኑን ሁኔታ በቅርብ እየተከታተሉ ይገኛሉ።

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans

E
ETHIO LIVERPOOL
@liverpooll_fans
242

ክለባችን በግራ ተመላላሽ ቦታ ሚሎስ ኬርኬዝ ብቻ ነው ያለው። ሊመለስልኝ ያልቻለው ጥያቄ እጅግ አስከፊ የሚባል የውሰት ቆይታን በሮማ ያሳለፈው ኮስታስ ሲሚካስን ሊመልሱ ነው ወይስ ሌላ ተጫዋች ሊያስፈርሙ?

84 የዝውውር ቀናቶች ይቀራሉ ብዙ ስራ ይጠበቅባቸዋል 👀!

𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans