OFFICIAL✅
ሉካ ስቲቨንሰን በኢንግሊሽ ቻምፒዮንሺፕ ከሚወዳደረው ቦልተን ዋንደርረርስ ጋር ያለውን የዝውውር ሂደት ሙሉ በሙሉ አጠናቋል።
ዝውውሩ በ700 ሺህ ፓውንድ (€700k) የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ሊቨርፑል ተጫዋቹ ወደፊት ወደ ሌላ ክለብ በሚሸጥበት ጊዜ ከሚገኘው የዝውውር ሂሳብ ላይ የ20% ድርሻ እንዲኖረው በስምምነቱ ውል ውስጥ አካቷል።
𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans 𝗦𝗵𝗮𝗿𝗲 ➢ @liverpooll_fans